የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
151.45K
የሰርጥ መግለጫ
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2023-06-03 08:49:57
የጨዋታ ቀን
የድል ቀን ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታ
ዛሬ 26/09/2015
ኢትዮጲያ ቡና ከ ኢትዮጲያ መድን
07:00 ሰዐት
ሀዋሳ ስታድየም
ጨዋታው ከ07:00 ሰዐት ጀምሮ
በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል!
የጨዋታው ውጤት ግምታችሁን ከታች ባለው ሀሳብ መስጫ አስቀምጡልን !
ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K viewsedited 05:49
2023-06-03 07:16:23
ትላንት አንዋር መስጂድ በነበረው ግርግር ከ መንግስት የፀጥታ አካሎች በተተኮሰ ጥይት ከሞቱት ሰዎች ውስጥ 1
የ ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አጥተናል።
ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን።
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K views04:16
2023-06-02 16:50:11
በሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆናና ግፍ
በቻናላችን ስም አጥብቀን እንቃወማለን! የመንግስት አካላቶችን ከምዕመናን ላይ እጃችሁን ላይ አንሱ!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views13:50
2023-06-01 19:08:30
ለዛሬ ምሽት የተቀናበረ የቡንዬን መዝሙር ጋበዝናችሁ!(
Remix)
ከወደዳችሁት @Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K viewsedited 16:08
2023-06-01 17:29:20
ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት የሊጉ ውድድር መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል።
ሸገር ደርቢ እሁድ ሰኔ 18 በ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲዮም እንደሚከናወን ተረጋግጧል።
በተጨማሪም ከ መቻል እና ፋሲል ከነማ ጋር የመጨረሻ ጨዋታዎቹን በ አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም እንደሚያከናውን ታውቋል።
ሙሉ መርሀግብሮቹም በምስሉ ላይ አያይዘናል!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views14:29
2023-06-01 17:25:47
ቡናችን
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.3K views14:25
2023-06-01 10:50:28
BREAKING ......
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ኢትዮጲያ ቡና እያደረጉት የነበረው የአሰልጣኝነት ድርድር ያለ ስምምነት እንደተለያዩ እየተነገረ ይገኛል!
☞አዲስ የሚፈጠር ነገር ከሌለ በስተቀር ከኢትዮጲያ ቡና ጋር እንዳልተስማሙ ታውቋል!
አሰልጣኙ ስሙ በስፋትም ከመቻል እና ፋሲል ጋር እየተነሳ ይገኛል!
ወደየትኛው ክለብ ያመራ ይሆን!@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.9K views07:50
2023-05-31 12:02:50
የሰዓት ማሻሻያ ተደርጓል!
በቀጣይ የሊጉ 27ተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር የፊታችን ቅዳሜ
በ7 ሰዐት በሀዋሳ ስታድየም የሚገናኙ ይሆናል።
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.3K viewsedited 09:02
2023-05-30 11:33:15
የቀድሞ ተጫዋቻችን
ታፈሰ ሰለሞን ከፋሲል ከነማ ተሰናብቷል!
ፋሲል ከነማ በአማካይ ስፍራ ላይ የሚጫወተው
ታፈሰ ሰለሞንን በዲሲፕሊን ከክለቡ አሰናብቶታል።
ተጫዋቹ እና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለም የቃላት ምልልስ እንዳደረጉም ኢትዮ ፉት አረጋግጧል። ተጫዋቹ ወደ ክለቡ ፅህፈት ቤት ተመልሶ ሪፖርት ያድርግም ተብሏል።[ኢትዮ ፉት ስፖርት]
ኢትዮጲያ ቡና እያለም ተደጋጋሚ የዲሲፒሊን ቅጣቶችን ያስተናግድ እንደነበር ይታወሳል!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.7K views08:33
2023-05-20 21:21:55
በ2016 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀሉ 3 ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል!
➫ ሻሸመኔ ከተማ ➫
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➫ሀምበሪቾ ዱራሜ በ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከየምድባቸው ሻምፒዮን በመሆን የ2016 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የተቀላቀላችሁ ክለቦች በሙሉ በቻናላችን ስም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K views18:21