የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
151.45K
የሰርጥ መግለጫ
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8
2023-05-07 20:34:44
ቀጣይ ጨዋታ
NEXT MATCH 23ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
ኢትዮጲያ ቡና ከ ባህርዳር ከነማ ማክሰኞ 1/09/2015
09:00 ሰዐት
ሀዋሳ ስታድየም
መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K views17:34
2023-05-07 07:12:25
ሁለት ተወዳጆች
አማኑ መሱዴ ※መልካም ቀን ቡናውያን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views04:12
2023-05-06 22:14:20
እስቲ እሄንን የክለባች ኢትዮጵያ ቡና መዝሙር ተጋበዙልኝ
ምርጫችሁ ሁሌ ቡንዬ ነው @Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.4K viewsedited 19:14
2023-05-05 15:10:00
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረጉት ከ 23ኛ–27ኛ ሳምንት መርሀግብር ይህን ይመስላል!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.0K views12:10
2023-05-03 20:28:19
በትላንትናው ዕለት በነበረን ጨዋታ
ማሜ ያስቆጠረው 2ኛ ድንቅ ጎል በአጭር SIZE !
ስንት ይገባዋል!@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
5.0K viewsedited 17:28
2023-05-03 19:37:18
በትናንትው ጨዋታ የተቆጠሩት ጎሎች ጋበዝናችሁ! ኢትዮጲያ ቡና 2–2 አዳማ ከተማ
መሀመድ ኑር
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.4K viewsedited 16:37
2023-05-03 10:18:42
ከትላንትና ጨዋታ የተወሰዱ ተጨማሪ ምስሎች!
የቡናውያን ዘር ሀረግ
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.1K views07:18
2023-05-02 21:50:29
መሀመድ ኑር ናስር ዛሬ የነበረው ብቃትና ያስቆጠራቸው ጎሎች እጅግ ድንቅ ነበሩ!
በርቺ ቅመሟ @Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.9K viewsedited 18:50
2023-04-22 20:35:49
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።
ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ27 ነጥብ
6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
495 views17:35
2023-04-20 19:29:43
ኢድ ሙባረክ ለመላው የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች..
ለኢትዮጵያ ቡና ተጨዋቾች...
ለ12 ቁጥር ለባሹ ደጋፊዎች እንዲሁም በአጠቃላይ ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦች እንኳን ለ 1444ኛው ኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም እንመኛለን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views16:29