የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
151.45K
የሰርጥ መግለጫ
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 69
2022-08-28 20:32:12
አቡኪ ምርጥ እንቅስቃሴ
3.6K views17:32
2022-08-28 20:31:59
76‘
ሰንዳውንስ 0–0 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views17:31
2022-07-19 11:47:54
399 views08:47
2022-07-19 10:07:47
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በይፋ የክለባችን አሰልጣኝ ከሆነ ቡሀላ
ከክለባችን ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ በዩትዩብ ገፃችን ይመልከቱ!
የዩትዩብ ገፃችንንም Subscribe ያድርጉ
998 views07:07
2022-07-18 21:13:54
ሰላም እደሩ ቡናውያን
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K viewsedited 18:13
2022-07-18 18:36:07
ወርቅ ለኢትዮጵያ አትሌታችን ጎትይቶም ገ/ስላሴ በአለም ሻምፒዮናው ለሀገራችን #ሶስተኛውን ወርቅ አስገኝታለች ።
ሶስተኛው የማራቶን ውድድሯን ያካሄደችው ጎትይቶም ገ/ስላሴ በማራቶን ሁለተኛ ድሏን አሳክታለች ።
ከዚህ ቀደም የበርሊን ማራቶንን ስታሸንፍ በዘንድሮው አመት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ።
እንኳን ደስ አለን
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.1K views15:36
2022-07-18 18:02:40
3.0K views15:02
2022-07-18 15:28:36
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው
ታፈሰ ሰለሞን ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !
ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views12:28
2022-07-17 20:32:47
አቡኪ በሰንዳውንስ ልምምድ ቦታ ላይ!
28 ቁጥር መለያን እንደሚለብስ ይፋ ተደርጎል!
አቡኪ የመጀመሪያ የክለቡ ልምምድ ዛሬ ጀምሯል!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K viewsedited 17:32
2022-07-17 18:23:25
እንኳን ደስ አለን
በማራቶን ወርቁ ተደግሟል!
ታምራት ቶላ ወርቅ !!!
ሞስነት ሁለተኛኛኛኛ
በማራቶን ታምራት ቶላ አሁን ለኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
እንኳን ደስ አለን !!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K viewsedited 15:23