Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 66

2022-09-02 22:26:08
የአቡኪ ጎል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K viewsedited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:22:03
የ6ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ 2–1 ሰንዳውንስ
አቡኪ 90+3

ሰንዳውንስን ከሽንፈት ያላዳነች ብቸኛውን ጎል አቡኪ ባለቀ ሰዐት አስቆጥሯል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K viewsedited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:18:07
የ6ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

ዕረፍት

ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ 2–0 ሰንዳውንስ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.5K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:32:11
የ6ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

ተጀመረ

ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ 0–0 ሰንዳውንስ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.1K viewsedited  17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:09:56 ጨዋታው በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል!

ዝግጁ?

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:33:35
የማሚሎዲ ሰንዳውንስ አሰላለፍ ወቷል!

አቡኪ የዛሬውን ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል!

ጨዋታው 2:30 ሲል ይጀምራል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:27:02
ቃልን በተግባር .....

የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች የመጀመሪያውን ጨዋታ ስፖንሰር አደረጉ

የኢትዮጵያ ቡና እራሱን በገንዘብ ለመደገፍ የተለያዩ ዕቅዶችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ከነዚህ ዕቅዶቹ አንዱ በሆነው በ2015 ዓ.ም የሚያደርጋቸውን 30 ጨዋታዎች እያንዳንዱን ጨዋታ ለስፖንሰሮች ለመሸጥ  ጥሪ በማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወሳል።

ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች ጥሪ በመቀበል በዓመታዊው ደብረታቦር በዓል 'ሆያ-ሆዬ' በመጨፈር ያገኙትን ብር የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ዲቻ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ250,000 ብር በመግዛት አጋርነታቸውን ያሳዩበትን ቼክ ለኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ለአቶ መንግስቱ ታደሰ በዛሬው ዕለተ አስረክበዋል።

አቶ መንግስቱ ለክለቡ ስራ አስኪያጅ ለአቶ ገዛኸኝ ወልዴ ቼኩን አስረክበው
በቀጣይም ሴት የቡና ደጋፊዎችም በመጪው አዲስ ዓመት በተመሳሳይ  ገንዘብ በማሰባሰብ አንዱን ጨዋታ ስፖንሰር ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:03:19
የአቡኪ ክለብ ማማሎዲ ሰንዳዉንስ በደቡብ አፍሪካ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል!

6ተኛ ሳምንት የPSL ጨዋታ

02:30 ||ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ከ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ

አቡኪም በጨዋታው እንደሚሰለፍ ይጠበቃል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
547 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:55:33
4 ቀን ቀረው!

የትኬቱ ሽያጭ የሚያበቃው ነሀሴ 30 ነው! ስለዚህ ከዚህ ቡሀላ የመቁረጫ ጊዜ ያለው 4 ቀን ብቻ ነው!

ስለዚህ ውድ የቡንዬ ቤተሰቦች ትኬቱን ያልቆረጥን ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በሰጠናቸው ስልክ ቁጥሮች በመደወል በሚቀርበን ቦታ ሁሉ እንቁረጥ!

ከዚህ በፊት በነበሩ ሩጫዎች እንደታዘብነው ከአላስፈላጊ መጉላላቶች የሩጫው ትኬት መቁረጫ ቀን ካበቃ ቡሀላ የሩጫውን ትኬት የት አገኛለው
ትኬት በትርፍ ሚሸጥልኝ ማን አለ እና መሰል ጥያቄዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

የሩጫ ትኬቱን በእጆ በመያዝ የቡና ቤተሰባዊ ሩጫ ታሪካዊ ቀን አባል ይሁኑ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:31:03
3 ቁጥርና አምበልነት በኢትዮጵያ ቡና!

እንደታዘብነው በቡና 3ቁጥር ለባሾች አምበል የመሆን እድል ያጋጥማቸዋል።
በ 80ዎቹ መንግስቱ ቦጋለ
በ 90ዎቹ ገብረኪዳን ነጋሽ /ጋምብሬ/
በ 2000ዎቹ መስዑድ መሐመድ
ዝምተኞቹ፤ ፀባየ ሸጋዎቹ አምበሎች ሶስቱም ከራሳቸው ክለብ አልፈው በተፎካካሪ ክለብ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች በሥነ ምግባራቸው የተመሰከረላቸው ናቸው የታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ስትሆን አንዱና መሰረታዊው ጉዳይ ይህ ነው ሥነ ምግባር!!!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ