Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 68

2022-08-28 20:50:19
ጨዋታው ተጠናቀቀ

የ MTN CUP ጨዋታ
ሰንዳውንስ 2–0 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ
አቡኪ 88‘

አቡኪም በዛሬው ጨዋታ በምርጥ እንቅስቃሴ ታጅቦ በጨዋታው አንድ ጎል ማስቆጠር ችሏል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.6K viewsedited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:47:05 ትለያለሽ አቡኪኪ
4.3K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:46:16 ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪ ወዘወዘው
4.3K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:46:06 አቡኪ በአስገራሚ አስተላለፍ ሲያልፈው ማልያውን ጎትቶ ጥሎታል ቢጫ ካርድም ተሰቶታል
4.1K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:41:51 86‘

ሰንዳውንስ 1–0 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.1K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:39:55 አቡኪኪኪኪ ያለቀለት ኳስ ሰቶት ነበር ሳተው
4.0K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:38:50 አቡኪን ተከላካዮቹ ወጥረው ይዘውታል
3.9K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:36:46 82‘

ሰንዳውንስ 1–0 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K viewsedited  17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:36:27 ጎልልልልል ሰንዳውንስ
3.7K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:35:23 ጎልልልልል ሰንዳውንስ
3.6K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ