Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 67

2022-09-01 15:38:43
ቡናማዎቹ ጠንካራ ልምምዳቸውን እያደረጉ ይገኛል!

ከልምምዳቸው የተወሰደ !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:24:22
5 ቀን ቀረው!

የትኬቱ ሽያጭ የሚያበቃው ነሀሴ 30 ነው! ስለዚህ ከዚህ ቡሀላ የመቁረጫ ጊዜ ያለው 5 ቀን ብቻ ነው!

ስለዚህ ውድ የቡንዬ ቤተሰቦች ትኬቱን ያልቆረጥን ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በሰጠናቸው ስልክ ቁጥሮች በመደወል በሚቀርበን ቦታ ሁሉ እንቁረጥ!

ከዚህ በፊት በነበሩ ሩጫዎች እንደታዘብነው ከአላስፈላጊ መጉላላቶች የሩጫው ትኬት መቁረጫ ቀን ካበቃ ቡሀላ የሩጫውን ትኬት የት አገኛለው
ትኬት በትርፍ ሚሸጥልኝ ማን አለ እና መሰል ጥያቄዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

የሩጫ ትኬቱን በእጆ በመያዝ የቡና ቤተሰባዊ ሩጫ ታሪካዊ ቀን አባል ይሁኑ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:06:27
አቡኪ

ከሰንዳውንስ የዛሬ ልምምድ ላይ የተወሰደ ምስል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.7K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:29:23
ክለባችን መለያዎቹና ቀለማቱ!!

ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ እነዚህን መለያዎች ተጠቅሟል ሲጠቀም ግን ከቡናው ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው ሌላው ጋር ሄደህ ለምን የክለብህ መለያ ይህ ለምን ሆነ ብትለው ምላሽ ላይሰጥህ ይችላል!!

እኛ ደግሞ የምናውቀውን ለታናናሾቻችን ለሌላውም ማስተላለፍ ይገባናል!

1. አረንጓዴ የቡናን ቅጠልና እርጥቡን ፍሬ ይወክላል!

2/ነጭ የቡናን አበባ ይወክላል!

3/ ቡኒው ቡና ተፈልቶ የሚሰጠውን ከለር ይወክላል!

4/ ቢጫው ቡናው ሲያፈራ በዕርጥብነቱ ያለውን መሸፈኛውን ይወክላል!

5/ ጥቁሩ ደግሞ ቡናው ሲቆላ የሚያወጣውን ከለር ይወክላል!

እንወቅ እንረዳ የምንለብሰው እውነትን ነው የምንለብሰው ሀገር ነው የኔ ያንተ ያንቺ የእርስዎ ኢትዮጵያ ቡና ከለሩ ስላማረ ብቻ አይደለም!

ኢትዮጲያ ቡና ለዘላላም ይኑር!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.0K views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:56:13
አቡኪ በአዲሱ ክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ እስካሁን ባለው ቆይታ ያሉት ቁጥራዊ መረጃ!

      3 ጨዋታ አደረገ

      2 ጎል አስቆጠረ

   በድምሩ 52 ደቂቃ ተጫወተ !

What A Player !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:01:02
የሰንዳውንስ ደጋፊዎች ስለ አቡኪ ምን እያሉ ነው?

"አቡበከርን ስለሰጣችሁን ለመላው ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን " [Bernett Moneri]

"እባካችሁ አቡኪን ተጠባባቂ ማድረግ አቁሙ "

" አሁን በሰንዳውንስ ምርጡ ተጫዋች ናስር ነው። አፍሪካዊው ፔሌን ያገኘን ይመስለኛል። በጣም ነው የወደድኩት " [Aobakwe Sekgothe]

" እኛ በአቡበከው ውስጥ ኔይማርን እናያለን "

" እኛ የአቡበከርን ምርጥ ብቃት ማየታችንን ቀጥለናል። ልጁ ሱፐርስታር ነው "

" ሰንዳውንስ ምርጥ ዝውውር አድርጓል። አቡበከር ናስር ትልቅ ተጫዋች ነው "

" ናስር ከአፍሪካውያን ተጫዋቾች ምርጫዬ ሆኗል "

" ናስር የጎል አይን አለው ፣ በጣም ፈጣን ፣ በክህሎት የተሞላ ፣ እስኪ አስቡት እሱ ቋሚ ሆኖ ቢሰለፍ " [Tcashmine]

" ልጁ ከኢትዮጵያ ከመውጣቱ በፊትም ለሰዎች ስነግራቸው አላመኑኝም ነበር ፣ ልጁ በጣም ተሰጥኦ አለው "

" አቡበከር የተሟላ ተጫዋች ነው። የኳስ ጋር ያለው ምቾት ልዩ ነው "

" ፍጥነት እና ክህሎት ስላለው ተከላካዮችን በቀላሉ ያልፋል። በክንፍ በኩል አቡበከር አስፈላጊ ነው " [Mokgonyana]

" አቡኪ ከጉዳት ነፃ የኮነ ሲዝን እንድታሳልፍ እፀልያለው " [Saka Unako]

ጋናዊውም ትላንት አቡኪን ካየ በኋላም በክለቡ ማህበራዊ ገፅ አስተያየት መስጫ ላይ ይህን አለ " ናስርን ማየት በጣም ያስደስታል። የአፍሪካ ኔይማር ነው

አቡበከር ናስር በሶስት ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ በድምሩ 52 ደቂቃ ብቻ ተጫውቶ 2 ጎል አስቆጥሮ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎቹ የሰንዳውንስ ደጋፊዎች ውዴታቸውን እና አድናቆታቸውን እያጎረፉለት ይገኛል።

አቡኪ_ይሳካልህ_ቅመም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.4K viewsedited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:30:04
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር አመራር ሐዋሳ ድረስ ሄዶ ቡናማዎቹን አበረታተዋል !

የኢትዮጵያ ቡና የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች ሐዋሳ በዝግጅት ላይ ለሚገኘው ቡድናችን በቦታው በመገኘት አበረታተዋቸዋል።

የነበራቸውን የሐዋሳ ቆይታ በተመለክተ
"...አጠቃላይ የነበረን ነገር መልካም ነገር ነበር ደጋፊው ከነሱ የተሻለ ውጤት እንደሚጠብቅ ከደጋፊውም የሚጠበቀውን ድጋፍ እንደሚያገኙ ሁላችንም በጋራ ሰርተን ውጤታማ እንደምንሆን እና እስካሁን እየተደረገላቸው ባለው ነገር ሁሉ ደስተኛ መሆናቸውን በተሻለ መነሳሳት ላይ እንዳሉ መረዳት ችለናል!!!"

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.2K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:37:35
አቡኪ ትላንት ጎሏን ካስቆጠረ በኋላ የነበረው የቡድኑ ስሜት!

መልካም ቀን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:15:26
አቡኪኪ ተቀይሮ ገብቶ ድንቅ ብቃቱን ያሳየበት ባለው የMTN 8 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬም ጎል አስቆጥሯል።

አቡበከር ተቀየሮ ከገባ በኃላም ጨዋታውን በመለወጥ ቡድኑ 2 ለ 0 እንዲመራ አድርጓል።

በተለይ አቡበከር ተቀይሮ ከገባ በኃላ በተጋጣሚ ተጨዋቾች በተሰራበት ጥፋት ሁለት የቢጫ ካርድ የተጋጣሚ ተከላካዮች አይተዋል። በተለይ በመጨረሻው ደቂቃ አቡበከር ላይ የተሰራው ጥፋት ከቢጫ ይልቅ በተቃራኒ ተከላካይ በቀይ ካርድ የሚያስወጣ ነበር።

ከጉዳት መልስ በተሰለፈበት ጨዋታ ዛሬም የጎል ማምረት ግስጋሴውን ዳግም አስቀጥሏል!

10ሯ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.5K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:52:45
የአቡበከር ናሰር ጎል

ሰንዳውንስ 2-0 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.9K viewsedited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ