Get Mystery Box with random crypto!

ወርቅ ለኢትዮጵያ አትሌታችን ጎትይቶም ገ/ስላሴ በአለም ሻምፒዮናው ለሀገራችን #ሶስተኛው | ቡናችን👆

ወርቅ ለኢትዮጵያ

አትሌታችን ጎትይቶም ገ/ስላሴ በአለም ሻምፒዮናው ለሀገራችን #ሶስተኛውን ወርቅ አስገኝታለች ።

ሶስተኛው የማራቶን ውድድሯን ያካሄደችው ጎትይቶም ገ/ስላሴ በማራቶን ሁለተኛ ድሏን አሳክታለች ።

ከዚህ ቀደም የበርሊን ማራቶንን ስታሸንፍ በዘንድሮው አመት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ።

እንኳን ደስ አለን

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc