Get Mystery Box with random crypto!

በ2016 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀሉ 3 ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል! ➫ ሻሸመ | ቡናችን👆

በ2016 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀሉ 3 ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል!

➫ ሻሸመኔ ከተማ

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

➫ሀምበሪቾ ዱራሜ

በ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከየምድባቸው ሻምፒዮን በመሆን የ2016 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የተቀላቀላችሁ ክለቦች በሙሉ በቻናላችን ስም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc