Get Mystery Box with random crypto!

BREAKING ...... አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ኢትዮጲያ ቡና እያደረጉት የነበረው የአሰልጣ | ቡናችን👆

BREAKING ......

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ኢትዮጲያ ቡና እያደረጉት የነበረው የአሰልጣኝነት ድርድር ያለ ስምምነት እንደተለያዩ እየተነገረ ይገኛል!

☞አዲስ የሚፈጠር ነገር ከሌለ በስተቀር ከኢትዮጲያ ቡና ጋር እንዳልተስማሙ ታውቋል!

አሰልጣኙ ስሙ በስፋትም ከመቻል እና ፋሲል ጋር እየተነሳ ይገኛል!

ወደየትኛው ክለብ ያመራ ይሆን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc