ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው ዊልያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል ! ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 4.2K views17:08