Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 88

2022-05-12 08:30:43 #Quicktips 3 ኮምፒውተራችሁ ላይ Microsoft ወይም ቴክስት እየፃፋችሁ የፃፋችሁትን ቶሎ #ለማጥፋት Backspace'ን ከመንካት Ctrl+Backspace በመንካት ቶሎ ማጥፋት ይቻላል                  #Share @ethio_techs @ethio_techs
2.1K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, edited  05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 22:04:55 Cross Promotion Contact: @Ethiotechsbot
3.6K views POLY , 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:55:50
#የዌብሳይት_ጥቆማ

https://keytap3.ggerganov.com/

ስልካችሁ ላይ ይሄን ዌብሳይት ከፍታችሁ ታስቀምጣላችሁ ቀጥሎ የኮምፒውተራችሁ ኪቦርድ ላይ ደስ ያላችሁን ነገር ትፅፋላችሁ።

የዌብሳይቱ ስራ ኮምፒውተራችሁ ላይ የፃፋችሁትን ነገር ድምፅ #በመስማት ብቻ መገመት ነው።

#ሞክሩት

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.7K views POLY , 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 20:47:05
#EthioTechsNews

የኢራኑ ሚኒስቴር #ሚስጥር የያዘ ስልካቸውን ተሰረቁ!

የሚኒስትሩ ስልክ መሰረቅ የውጭ ሰላዮች መረጃ እንዲያገኙ ያስችላቸውል የሚል ስጋት ፈጥሯል።

”አስር ኢራን” የተባለው የኢራን ዌብሳይት እንደዘበው ማንነታቸው ያልታወቁ ሌቦች የኢራኑን የስፖርት እና ወጣቶች ሚኒስትር ስልክ ሰርቀዋል፡፡

ሚኒስትሩ ስልካቸውን የተሰረቁት በሀገሪቱ ታዋቂ በሆነው ጋዜጠኛ ናደር ታሊብዜዳህ ስርአት ቀብር ላይ በተሳተፉበት ወቅት ነው፡፡

ዌብሳይቱ ያናገረው ምንጭ፤ ብዙ ሚኒስትሮች በተሳተፉበት መፈጸሙ፤ ክስተቱ ትልቅ የሴኩሪቲ ክተት እንዳለ ያሳያል ብሏል፡፡

የሚኒስትሩ ጥበቃ ቡድን ያሳየው ግዴላሽነት ሚኒስትሩ እንዲሰረቁ ማድረጉን የገለጸው ሚዲያው የሚኒስትሩ መሰረቅ ለውጭ ሰላዮች ጥሩ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል፡፡

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.3K views POLY , 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 11:04:39 #Incognito Mode ይባላል። ስልካችሁን እዚህ ሞድ ውስጥ ካደረጋችሁት ያደረጋችሁት ነገር አንዱም #ተመዝግቦ አይገኝም። #ለምሳሌ ከዚህ ቀደም #Browse ያደረጋችሁት History ወይም ከዚህ ቀደም ያያችሁት ቪድዩ Suggestions አይኖርም። Antivirus/ Antimalware ግን አይደለም። #Share @ethio_techs @ethio_techs…
3.8K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 09:05:08 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?

■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡

❖መጀመሪያ @ethioapps1 ላይ የለቀቅንላችሁን Software ያውርዱ እና #install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግለጫ በትክክል ይመልከቱ።

ሶፍትዌሩን ለማግኘት ከፈለጋችሁ:

https://t.me/ethioapps1/1281

◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho

◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo

❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho

◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo

❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so

◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro

◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So

❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so

◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo

◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo

◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To

◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co

◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No

❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no

◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko

❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho

❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO

❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe

❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo

✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo

✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo

❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo

✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo

✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po

✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go

✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do

❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to

❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co

❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to

❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to

✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo

✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁

ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa

የተቸገሩ ሰዎችን በጣም ይጠቅማቸዋል አሁኑኑ ሼር ያድርጉ፡፡

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.9K views POLY , 06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 08:55:37
#JFF
P@ssword

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.3K views POLY , edited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 22:15:51 Iphone ስልኮች ከ Iphone 12 ጀምሮ ያሉ ስልኮች 5G Support ያደርጋሉ። #Share @ethio_techs @ethio_techs
3.9K views POLY , 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 22:01:25 Samsung ስልኮች Samsung Galaxy S20 FE 2022 Galaxy A73 5G Galaxy A53 5G Galaxy A33 5G Galaxy S22 Galaxy S22+ Galaxy S22 Ultra Galaxy A13 5G Galaxy F42 5G Galaxy M52 5G Galaxy M32 5G Galaxy A52s 5G Galaxy Z Fold3 5G Galaxy Z Flip3…
3.8K views POLY , 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 21:36:46 Bezaw 5G access miyaregu selkochen post betareglen
3.8K views POLY , edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ