Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 82

2022-05-27 15:09:05
. DNS ውስጥ ግቡ...

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.2K viewsPOLY, 12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 15:08:54
. More Connection Settings የሚለውን ተጫኑ።

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.2K viewsPOLY, 12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 15:08:43
. Setting ውስጥ ግቡና #Connections የሚለውን ተጫኑ።

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.4K viewsPOLY, 12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 13:54:00 ስልካችሁ ላይ #ማስታወቂያዎች (Ads) እየመጡ ላስቸገሯችሁ መፍትዬ።

#በቀጣይ...

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.8K views POLY , 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:02:03 አብዛኛው የፊልም ካምፓኒ ሚጠቀሙዋቸው #VFX ሶፍትዌሮች

HOUDINI
NUKE
BLENDER
ADOBE AFTER EFFECT
CINIMA 4D
MAYA
UNREAL ENGINE
FUSION
V-RAY

VFX ፊልም እሰራለሁ ብትሉ ከነዚ ሶፍትዌሮች አትወጡም

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.4K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 10:48:11
Full-Stack Web Development


Website Development
Real Project በአሪፍ አቀራረብ ከመጀምሪያው ጀምሮ እስከ Hosting እንዴት Professional በሆነ መንገድ መስራት እንደምንችል ፤ ምን አይነት Programming Language መምረጥ እንዳለብን እና ሌሎች ጠቃሚ እና ተያያዥ Hacks and Tricks ጋር የሚያሳይ ዎርክሾፕ

Frontend
(HTML, CSS, JavaScript, React)

Backend
(PHP, JavaScript, Python)

እነዚህን Languages & Tools Scratch step-by-step Full-Stack Website Development እንዴት እንደምንሰራ ሰፋ ባለ ፕሮግራም Video Tutorial አዘጋጅተናል ምን ያህሎቻቹ ዝግጁ ናቹሁ?
AI Programming ቤተሰብ ያልሆናቹ Join Now
@freecodecs
@freecodecs
3.0K views POLY , 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 20:00:01 #የዌብሳይት_ጥቆማ

https://www.ifixit.com/

ስልክ ጥገና የምትሰሩ ሰዎች ምንም እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ

እዚ ዌብ ሳይት በመግባት ማንኛውም የተበላሸ ስልክ , ላፕቶፕ ,ጌም ቦይ .....ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም ኤሌክትሮኒክስ ብልሽት ለማስተካከል Step By Step ያሳያል።

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.6K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 10:51:27
#Update ምታደርጉት መቼ ነው

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.7K views POLY , edited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 19:42:30
ኢትዩ ቴሌኮም የ1 ቀንና የ1ሰአት #ያልተገደበ ኢንተርኔት አገልግሎት ጀምሯል።

አብዛኞቹ ኢንተርኔት ቤቶች በ1ሰአት የሚያስከፍሉት 10ብር ነው፤ የቴሌ 12ብር።

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.0K views POLY , edited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 21:23:46 Kfiyaw snt new
1.4K views POLY , 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ