Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 83

2022-05-23 21:15:38 Kfiyaw snt new
1.6K views POLY , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 21:12:11 ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ ኮመንት ላይ መጠየቅ ይቻላል
1.6K views POLY , 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:05:49 ስቴፖቹ ይሄን ይመስላሉ ለራሳችሁ መሙላትም ሆነ ለሌሎች ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.9K views POLY , 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:03:22
(የመጨረሻ ስቴፕ)

. ከከፈልን በኃላ #PRINT የሚለዉን ምልክት እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.9K views POLY , 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:01:07
. ክፍያ መክፈያ መንገድ እንመርጣለን ከዛ #Next የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.7K views POLY , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:59:04
. በትክክል ከመጣን ይሄን ያሳየናል ስህተት ካለ ተመልሰን እናስተካክላለን ከሌለ #Next የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K views POLY , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:57:07
. ከ 1 ሜጋባይት ያልበለጠ #ፎቶ አያይዘን #Upload የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.4K views POLY , 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:55:43
. ፓስፖርታችን በስንት ገፅ እንደሚሰራ እንመርጣለን 32/64 ገፅ ከዛ #Submit እንለዋለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.4K views POLY , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:54:06
. አድራሻ እንሞላለን ከዛ #Next የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.4K views POLY , edited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:50:09
. የቀጠሮ ቀን እንመርጣለን ከዛ #Next የሚለዉን እንጫናለን...
1.4K views POLY , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ