Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 84

2022-05-23 19:48:09
. ፓስፖርት #Process የምናረግበትን ሀገር እንመርጣለን።

አዲስ አበባ እንለዋለን ክፍለ ሀገር ከሆናችሁም እንደምትፈልጉት ሙሉትና #Next የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.4K views POLY , 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:45:26
. New Passport የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K views POLY , 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:43:11
. Start Individual Appointment የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K views POLY , 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:41:22
. Apply Now የሚለዉን እንጫናለን....

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K views POLY , 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:39:53
. New Passport የሚለዉን እንጫናለን...

እንደምትፈልጓቸው አገልግሎቶች #ምርጫችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ።

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.6K views POLY , 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:36:00
. New Passport ሚለዉ ላይ See More የሚለዉን እንጫናለን...

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.7K views POLY , 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:33:44
. መጀመሪያ #Immigration Ethiopia ብለን search እናረጋለን ወይም ይሄን link እንከፍታለን

https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.9K views POLY , 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 19:30:36 አዲስ #ፓስፖርት ለማውጣት ለማሳደስ የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት እድሜ ለማስተካከል ስም #ለመቀየር ወይም ለማስተካከል ለምትፈልጉ በሙሉ ቀጠሮ #Online እንዴት ማስያዝ እንደምትችሉ እናያለን። 50 እና 200 ብር ስለምትከፍሉ እኛ #በነፃ ለማሳየት እንሞክራለን። በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን                   #Share @ethio_techs @ethio_techs…
2.0K views POLY , 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:32:43
#በዛሬዋ_ቀን...

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው Laszlo Hanyecyz ይባላል #Programmer ነው፤ የዛሬ 12አመት 10,000BTC (ወይም በጊዜው 41$) በማውጣት 2ፒዛ የገዛ የመጀመሪያው #በቢትኮይን ለቁስ የከፈለ ሰው ነበር።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው የዛኔ #ለ2_ፒዛ የከፈለው 10,000 BTC አሁን ላይ 300 ሚልዩን የአሜሪካ ዶላር ወይም ከ15 #ቢልዩን የኢትዩጵያ ብር በላይ ሆኗል። (በዛሬ ቀን 14/9/2014 ምንዛሬ ነው የነገርኳችሁ )

በፌስቡከኛ ቋንቋ ወንድማችንን #RIP ሳትሉ እንዳታልፉ

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K views POLY , 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 16:33:38
#Skype

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.1K views POLY , 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ