Get Mystery Box with random crypto!

#በዛሬዋ_ቀን... በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው Laszlo Hanyecyz ይባላል #Progra | Ethio techs Link

#በዛሬዋ_ቀን...

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው Laszlo Hanyecyz ይባላል #Programmer ነው፤ የዛሬ 12አመት 10,000BTC (ወይም በጊዜው 41$) በማውጣት 2ፒዛ የገዛ የመጀመሪያው #በቢትኮይን ለቁስ የከፈለ ሰው ነበር።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው የዛኔ #ለ2_ፒዛ የከፈለው 10,000 BTC አሁን ላይ 300 ሚልዩን የአሜሪካ ዶላር ወይም ከ15 #ቢልዩን የኢትዩጵያ ብር በላይ ሆኗል። (በዛሬ ቀን 14/9/2014 ምንዛሬ ነው የነገርኳችሁ )

በፌስቡከኛ ቋንቋ ወንድማችንን #RIP ሳትሉ እንዳታልፉ

#Share
@ethio_techs @ethio_techs