Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 85

2022-05-21 11:33:52
ፎቶ ስታነሱ ወይም ስትነሱ ስታይል ግራ ለሚገባችሁ አሪፍ አሪፍ #Pose ያሉበት አፕ ነው።

ስታይሎቹን #እዛው እያያችሁ ማንሳትም ትችላላችሁ።

አፑ: https://t.me/ethioapps1/1310

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.7K views POLY , 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 09:07:50
#የዌብሳይት_ጥቆማ

https://mrdoob.com/projects/chromeexperiments/google-gravity/

ጎግል ላይ Google Gravity ብላችሁ #Search ብታደርጉና I'm Feeling Lucky የሚለውን ብትነኩ ሙሉ ፔጁ Gravity ሲያጣና #ሲደበላለቅ ማየት ትችላላችሁ።

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.9K views POLY , edited  06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 12:02:39 Ninjagram ምትጠቀሙ ሰዎች ካላችሁ ባትጠቀሙት አሪፍ ነው #Scam የሆነ አፕ ሳይሆን አይቀርም ብዙ የማቀው ሰው አካውንት ተደልቷል ይቅርባችሁ ለማለት ያክል ነው።

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.4K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 22:36:14 ፕሮግራም እንሰራበታለን ይጠብቁን...
1.2K views POLY , 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 22:33:26 Poly endet hone passport
1.3K views POLY , 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 22:24:46
. ጥያቄ

አንድ ስልክ በርካታ ሜጋፒክስል አለው ማለት የካሜራው ኳሊቲ ይጨምራል ማለት ነው። @ethio_techs
Anonymous Poll
67%
ሐቅ
33%
ተራ ፍልስፍና
559 voters1.4K views POLY , 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 17:36:13 Cross Promotion Contact: @Ethiotechsbot
2.4K views POLY , 14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 13:42:47
ድመቶቻችሁን ተንከባከቡ

                  #Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.1K views POLY , 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 12:32:00 Shortcut Keys Special Character
Special Character የሚባሉትን ለመፃፍ እነዚህን #Command ይጠቀሙ

Alt+0224 à
Alt+0232 è
Alt+0236 ì
Alt+0242 ò
Alt+0241 ñ
Alt+0228 ä
Alt+0246 ö
Alt+0252 ü
Alt+0248 ø
Alt+0223 ß
Alt+0198 Æ
Alt+0231 ç
Alt+0191 ¿
Alt+0176 ° (degree symbol)
Alt+0153
Alt+0169
Alt+0174
Alt+0128 € (Euro currency)
Alt+0162 ¢ (Cent symbol)
Alt+0163 £ (British Pound currency)
Alt+0165 ¥ (Japanese Yen currency)

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.0K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 21:03:19 ኧረ ስለ fias ምን ኖኋው አለክ
1.9K views POLY , edited  18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ