Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 87

2022-05-15 19:01:50 የሚከተሉትን #STEP ይከተሉ
Setting
About phone
Software information
Build number ሚለውን ፯ ጊዜ በተከታታይ ይንኩት (Developer option እንዲመጣልን )

Developer option ከመጣልን በኋላ በመንካት ወደታች ወርደን Background check የሚል Option አለ እዛ ውስጥ በመግባት ሁሉንም አፖች OFF እናደርጋቸዋለን

በመጨረሻም ስልኩን Restart በማድረግ መጠቀም እንችላለን

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.0K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 12:30:05 የስልካችሁ ባትሪ ቶሎ እያለቀ ለተቸገራችሁ ሰዎች መፍትሄ ይዘን እንመለሳለን #ይጠብቁን

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
830 viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 10:17:40
Sewoch tg lay screen shot alareg alegn mn largew mnuga new mistekakelew
233 views POLY , 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 09:59:01 Sewoch tg lay screen shot alareg alegn mn largew mnuga new mistekakelew
444 views POLY , 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 09:53:33
መሄድ ምትችሉ ዛሬ #የመጨረሻ ቀን ነው ብትጎበኙ መልካም ነው።

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
532 views POLY , 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 09:49:58 ይድረስ ለአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች ስራ ስትፈልጉ የቃል ፈተና(Interview) ስታደርጉ ማስተዋል ያለባችሁ ቁምነገሮች! አሁን ባለንበት በዚህ በሰለጠነ ዘመን በ21ኛው ክ/ዘ እኛ ሀገር መረጃ ማግኘት ውቅያኖስ ውስጥ መርፌ እንደመፈለግ ያህል ከባድ ነው።አድካሚ ነው።እናም በዚህ ምክንያት በስራ ፍለጋ ላይ እና Interview ሲደረግ ያስተዋልኳቸው ከራሴም፣ከብዙ ሰዎችም…
570 views POLY , edited  06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 11:37:11
5G የሰው ልጅን ጤናን ይጎዳል የሚሉ ወሬዎች እየተናፈሰ ይገኛል ህንድም ሀገር የ5G Towers እያቃጠሉ ነው የሚል መረጃ ወጥቶ ነበር በተጨማሪም አንዳንድ ሀገራት የአየር በረራን ያስተጓጉላል በሚል አግደውት ይገኛሉ።

እናንተ ስለጉዳቶቹ ምን ታስባላችሁ? @ethio_techs
Anonymous Poll
49%
እውነት ነው።
51%
ተራ ወሬ ነው።
115 voters253 views POLY , 08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 08:08:48
5G በሚል ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሲዘዋወር ያገኘነው ምስል ነው።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
876 views POLY , edited  05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 11:53:11
የተጨመሩትን ቋንቋ እዚህ ማየት ይችላሉ

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.9K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 11:53:11
#ጉግል የትርጉም መስጫ አገልግሎቱ (Google Translate) አዳዲስ ቋንቋዎችን ማስጀመሩን ያስታወቀ ሲሆን በዚህ ውስጥ አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ ተካተዋል!

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.9K viewsA𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ