Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 86

2022-05-18 20:56:26 ኧረ ስለ fias ምን ኖኋው አለክ
1.9K views POLY , 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 10:08:35
#JFF

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.3K views POLY , edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 09:55:15
#EthioTechsNews

#WhatsApp ከግሩፖች ስትወጡ አባላቱ ሳያውቁ (Silently) #መውጣት የምትችሉበትን Feature ሊጀምር ነው።

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.2K views POLY , 06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:44:58 የተጣሩ ትክክለኛ online የሚሰሩ ስራዎችን መስራት ለምትፈልጉ ከስር ያለው group ተቀላቀሉ

ሊንክ @fetaforstudents
@fetaforstudents

Register here
https://hulu61.com/#/pages/register?code=7265910
1.1K views POLY , 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 13:17:13
Google Africa Developer Scholarship 2022

Grow with Google ከ Pluralsight ጋር በመተባበር በመላው አፍሪካ የሚገኙ የሶፍትዌር ገንቢዎችን በሁለት የተለያዩ ሚናዎች ለመደገፍ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተዋል።

#ፕሮግራሞቹ
1. Associate Android Developer
2. Associate Cloud Engineer

This program aims to engage with existing and aspiring developers to help them build the skills they need to get a job in tech after the program is over. The Google Africa Developer Scholarship (GADS) program gives participants free access to select courses, projects, embedded labs (powered by Qwiklabs) and skill assessments; plus support from the Google Developer community.

Acceptance into this program is limited, so get started today to ensure you don’t miss out!

In order to participate in the Google Africa Developer Scholarship program, you must be at least 18 years of age and be a resident of a country in Africa. You may only register for one learning track/role.

To Read More
To Register

ብትሞክሩት ጥሩ ይመስለኛል

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.8K views POLY , edited  10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 09:51:07
Winrar

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.9K views POLY , 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:17:08 የሥራ ቃለ መጠይቅ / Interview/ ክፍል 3 የክረምት መዳረሻዎች እና ወራቶች ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የተማረ የሰው ኃይል ለሕዝብ የሚያስረክቡበት ነው። በመሆኑም አብዛኞቹ ተቋማት ከዚህ ወር ጀምሮ የቅጥር ቃለ መጠይቅ ያካሂዳሉ። ዘመኑ የውድድር መንፈስ የተጠናወተው ነውና ራስን ማዘጋጀት የብልህ ሰው መለያ ነው። በሥራ ቃለ መጠይቅ /Interview/ ላይ በብዛት የሚጠይቁ ጥያቄዎች እንደሚከተለው…
1.9K views POLY , 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:56:44 የሥራ ቃለ መጠይቅ / Interview/ ክፍል 3 የክረምት መዳረሻዎች እና ወራቶች ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የተማረ የሰው ኃይል ለሕዝብ የሚያስረክቡበት ነው። በመሆኑም አብዛኞቹ ተቋማት ከዚህ ወር ጀምሮ የቅጥር ቃለ መጠይቅ ያካሂዳሉ። ዘመኑ የውድድር መንፈስ የተጠናወተው ነውና ራስን ማዘጋጀት የብልህ ሰው መለያ ነው። በሥራ ቃለ መጠይቅ /Interview/ ላይ በብዛት የሚጠይቁ ጥያቄዎች እንደሚከተለው…
1.1K views POLY , 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:50:19 የሥራ ቃለ መጠይቅ / Interview/

ክፍል 3

የክረምት መዳረሻዎች እና ወራቶች ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የተማረ የሰው ኃይል ለሕዝብ የሚያስረክቡበት ነው። በመሆኑም አብዛኞቹ ተቋማት ከዚህ ወር ጀምሮ የቅጥር ቃለ መጠይቅ ያካሂዳሉ። ዘመኑ የውድድር መንፈስ የተጠናወተው ነውና ራስን ማዘጋጀት የብልህ ሰው መለያ ነው።

በሥራ ቃለ መጠይቅ /Interview/ ላይ በብዛት የሚጠይቁ ጥያቄዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። እነሱም:-

1ኛ. ራስዎን ያስተዋውቁን?

(Please introduce yourself to know who you are?)

ይህ ጥያቄ ቀላል ቢመስልም፤ ብዙዎች ገና ከጅምሩ ስህተት የሚሰሩበት ነው። ብዙዎች የሕይወት ታሪካቸውን ያወራሉ። የጥያቄው አይን ግን በሥራ (በትምህርት) ሕይወት ላይ ስለቆያችሁበት ማንነት፣ የት/ት ደረጃ፣ የስራ ልምድ ካላችሁ ስለ ልምዳችሁ፣ ስላስመዘገባችሁት እና ስለ ሰራችሁት ጥሩ ሥራዎች፣ ጀማሪ ተቀጣሪ ከሆናችሁ ደግሞ በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ስለ ነበራችሁ መልካም እንቅስቃሴዎች ወይም ስለ ሰራችሁት የመመረቂያ ጥናት (Research) ወይም ፕሮጀክት በመዘርዘር እራሳችሁን ማስተዋወቅ ነው። በንግግራችሁ ወቅት ለጠያቂው የመጀመሪያ ምርጫው እንድትሆኑ ጠቃሚ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርጉ። የዘር ሀረግ እየቆጠሩ፣ በትውልድ ቦታ እየከለላችሁ ጥያቄውን እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ። ለዚያውም በዚህች ጎጠኛ ዓለም ላይ ተሳታፊ ሆኖ ጎጥ መቁጠር ተገቢ አይደለም።

2ኛ. ስለዚህ የሥራ ማስታወቂያ እንዴት መረጃ አገኙ?
 
(How did you got an information about this vacancy?)

ይኸም በተደጋጋሚ ይጠየቃል። የዚህ ጥያቄ ዓላማው ድርጅቱን ምን ያክል እንደምትወዱትና እንደምትፈልጉት ለማወቅም ጭምር ነው። በመሆኑም መልሳችሁ "የድርጅቱን ድረገጽ እከታተል ስለነበር ከዛ ላይ አገኘው"፣ "ከጋዜጣ ላይ"፣ "ከማስታወቂያ ቦርድ ላይ" በማለት በትክክል መልሱ። ለመልሶቻችሁ ውበት ብላችሁ የሌለ ነገር ከጠቀሳችሁ ውሸታም ያስብላችኋል።

3ኛ. ስለ መስሪያ ቤታችን ምን ያውቃሉ? 

(Have any knowhow about this organization?)


ለቃለ መጠይቅ ፈተና ከመቅረባችሁ በፊት ስለ መስሪያ ቤቱ የምስረታ ዘመን፣ ተልዕኮውን (Mission)፣ አላማውን እና ስፋቱን (Scope and Objective)፣ ራዕዩን (Vision)፣ የምርት ውጤት (Final Output) አስቀድመው ለማወቅ እና እርሰዎ ለአላማው መሳካት የሚያደርጉትነ አስተዋጽኦ ለማካተት ይሞክሩ። ይህንን መረጃ ከድረገጽ እና ከተለጠፉ ታፔላዎች ማግኘት ይቻላል። ለዚህ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ለሥራው ትኩረት መስጠትን ያመለክታል።

4ኛ. ለምን እዚህ መቀጠር ፈለጉ? 

(Why did you want to be employee in this company?)

በምንም ምክንያት "ሥራ ዕድል ስለፈጠረልኝ፣ ደሞዝተኛ ለመሆን፣ ሥራ ላለማጣት" የሚሉ ነገሮችን እንዳትመልሱ። በምትኩ አግባብነት ያላቸውን መልሶች ለምሳሌ ያህል ቀርበዋል። እነሱም:-

~ "በመስሪያ ቤቱ ባሉት ዘርፍ/ዘርፎች ላይ ብሳተፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደማበረክት ስላመንኩኝ"

~ "መስሪያ ቤቱ የላቀ እንቅስቃሴዎችን እያስመዘገበ በመሆኑ እኔም የበኩሌን ድርሻ በመወጣት ሀገሬን እና መስሪያ ቤቱን ማሳደግ ስለምፈልግ፡፡"

~ መስሪያ ቤት የሚሰጠውን አገልግሎት በመጥቀስ "እንደዚህ ያለ አገልግሎት የሚሰጡ ቦታዎች ላይ መሆን ታላቅ እርካታን ስለሚሰጠኝ።" ብለው መልሱ።

5ኛ. ለመስሪያ ቤቱ ምን አይነት አስተዋጽኦ አደርጋለሁ ብለው ያምናሉ?

(If you will be employed, what role do you believe that you may pay for company?)

በመስሪያ ቤቱ የምሰራ ከሆንኩ፤ በቡድን እንቅስቃሴ ውስጥ የቡድን አንድነትን ማጠናከር (Team Work)፣ የክህሎት ማጎልበቻ ሥልጠናዎችን ማመቻቸት (Skill Building Trainings)፣ የሥራ ልውውጥ ማድረግ (Experience Sharing)፣ አዳዲስ ጥናቶችን ከመደበኛ ሥራዬ ጎን ለጎን በመስራት (Researches and Projects)፣ ደንበኞችን በአክብሮት እና በተገቢው ሁኔታ ማስተናገድ (Respect and Legality for customers) እና መሰል ነገሮችን በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደምታበረክቱ ተናገሩ። 

6ኛ. ጠንካራ ጎኖዎ ምን ምንድናቸው?

(What are your strength?)


የምትፈልጉትን ምኞት ሳይሆን እውነተኛ ጥንካሬዎቻችሁን መስክሩ። ከምትወዳደሩበት የሥራ መደብ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሙያዊ ጥንካሬዎችዎን ብታስቀድሙ የተሻለ ነው ፡፡

7ኛ. የዚህን ድርጅት ራዕይ እና ተልእኮ ያውቃሉ?

(What are vision and missions of this organization?)


ይህን ጥያቄ ለመመለስ አስቀድሞ መዘጋጀት ይጠበቅባችኋል። እየተወዳደራችሁበት ያለውን የድርጅቱን ራዕይ፣ ዓላማ እና ተልእኮ አስቀድማችሁ በሚገባ ማወቅ አለባችሁ። ይህንን መረጃ በድርጅቱ ድረገጽ፣ በተሰቀሉ ባነሮች ላይ፣ በታተሙ በራሪ ወረቀቶች ላይ፣ በድርጅቱ የውስጥ ግድግዳዎች ላይ ስለሚገኙ ፈጽሞ ሳታውቁ እንዳትገቡ ይመከራል። ምንም መረጃ ባታገኙ እንኳን ገና ራዕይ እና ተልዕኮ ያልረቀቀላቸው ሊሆኑ ስለሚችሉ በራስዎ ከመመለስ ይልቅ የቅርብ ሰዎችን አፈላልጎ መጠየቅ ተገቢ ነው።

8ኛ. ስለ ድርጅቱ ምን ምን ያውቃሉ?

(What knowhows do you have about this organization?)


እያንዳንዱ ድርጊት የራሱ የሆነ ታሪክ አለው። ይህም ጥያቄ ድርጅቱን ለማወቅ እና የድርጅቱ ሰራተኛ ለመሆን ካላችሁ ጉጉት አንጻር ምን ያክል እንደተጓዛችሁ የሚያመላክት ስለሆነ ሰፋ ያለ መረጃዎችን በማሰባሰብ ምላሽ መስጠት ተገቢ ነው። ለዚህ መልስ ለመስጠት ቢያንስ መቼ እንደተመሰረተ፣ ማን እንደመሰረተው (ባለቤቱ ማን እንደሆነ)፣ የት እና በምን ያክል መነሻ ገንዘብ (Capital) እንደተመሰረተ፣ ስንት ቅርንጫፎች እንዳሉት፣ ዋና መስሪያ ቤቱ የት እንደሆነ፣ ምን ምን አይነት አገልግሎቶች እንደሚሰጥ፣ ምን ያክል የገንዘብ ሃብት እንዳለው፣ ምን ያክል ሰራተኞች እንዳሉት፣ ምን አይነት የእድገት ፍጥነት እንዳለው እና የመሳሰሉትን ማወቅ ይኖርባችኋል። እነዚህን ካወቃችሁ የድርጅቱን ማንነት መግለጽ ትችላላችሁ ማለት ነው።

9ኛ. በአንድ መስሪያ ቤት ውስጥ ሊኖሩ የሚገባቸው መርሆች እና እሴቶች ምን ምን ናቸው?

(What are values and principles expected from one organization?)


በአብዛኛው እነዚህ ነገሮች፤ ለሁሉም ድርጅቶች ተቀራራቢ የሆነ ይዘት ቢኖራቸውም እንደ ድርጅቱ ባህርይ እና ይዘት ሊለያዩ ስለ ሚችሉ በራሱ በድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እሴቶች እና መርሆች አፈላልጎ ማወቅ ተገቢ ነው። 
ከእነዚህም ውስጥ ሃቀኝነት (Integrity)፣ የደንበኞች እርካታ (Customer Satisfaction)፣ የሰራተኞች እርካታ (Employees Satisfaction)፣ ታማኝነት (Honesty)፣ የቡድን ወይም የኅብረት ሥራ (Team Work)፣ ትህትና (Humility)፣ ፈገግተኛ መሆን (Simplicity)፣ አንድነት (Unity)፣ ደስተኛነት (Happiness)፣ ነጻነት (Freedom)፣ ግልጸኝነት (Articulate)፣ ፍቅር ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.2K views POLY , edited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 21:46:17 ካለው #በርካታ ስራ ፈላጊ ቤተሰብ አንፃር ተጨማሪ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ይጠብቁን። #Share @ethio_techs @ethio_techs
1.2K views POLY , 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ