Get Mystery Box with random crypto!

#EthioTechsNews የኢራኑ ሚኒስቴር #ሚስጥር የያዘ ስልካቸውን ተሰረቁ! የሚኒስትሩ | Ethio techs Link

#EthioTechsNews

የኢራኑ ሚኒስቴር #ሚስጥር የያዘ ስልካቸውን ተሰረቁ!

የሚኒስትሩ ስልክ መሰረቅ የውጭ ሰላዮች መረጃ እንዲያገኙ ያስችላቸውል የሚል ስጋት ፈጥሯል።

”አስር ኢራን” የተባለው የኢራን ዌብሳይት እንደዘበው ማንነታቸው ያልታወቁ ሌቦች የኢራኑን የስፖርት እና ወጣቶች ሚኒስትር ስልክ ሰርቀዋል፡፡

ሚኒስትሩ ስልካቸውን የተሰረቁት በሀገሪቱ ታዋቂ በሆነው ጋዜጠኛ ናደር ታሊብዜዳህ ስርአት ቀብር ላይ በተሳተፉበት ወቅት ነው፡፡

ዌብሳይቱ ያናገረው ምንጭ፤ ብዙ ሚኒስትሮች በተሳተፉበት መፈጸሙ፤ ክስተቱ ትልቅ የሴኩሪቲ ክተት እንዳለ ያሳያል ብሏል፡፡

የሚኒስትሩ ጥበቃ ቡድን ያሳየው ግዴላሽነት ሚኒስትሩ እንዲሰረቁ ማድረጉን የገለጸው ሚዲያው የሚኒስትሩ መሰረቅ ለውጭ ሰላዮች ጥሩ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል፡፡

#Share
@ethio_techs @ethio_techs