Get Mystery Box with random crypto!

EOTC TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV E
ርዕሶች ከሰርጥ:
Eotctv
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV
ርዕሶች ከሰርጥ:
Eotctv
የሰርጥ አድራሻ: @eotctvchannel
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.48K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-15 15:19:29
6.1K viewsAbel ዐቤል, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 15:19:08 ቅዱስ ፓትርያርኩ በደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ጋር በፕሪቶሪያ ተገናኝተው ተወያዩ።
++++++++++++++++++++++++++++++
/#EOTCTV/ ግግንቦት ፯ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም //
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት ከአምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር ጋር ፕሪቶሪያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገናኝተው ተወያዩ።
በውይይቱ ወቅት ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዮንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት፣የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የከምባታና ሀላባ፣ ሀዲያና ስልጤ ደቡብና ደቡብ ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
5.7K viewsAbel ዐቤል, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:40:11

7.0K viewsAbel ዐቤል, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:39:52

5.9K viewsAbel ዐቤል, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 20:38:15

5.1K viewsAbel ዐቤል, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 19:41:09

6.0K viewsAbel ዐቤል, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 19:40:50

6.8K viewsAbel ዐቤል, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 08:44:13
6.4K viewsAbel ዐቤል, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-10 08:43:59 ቅዱስ ፓትርያርኩ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጓዙ።
++++++++++++++++++++++++++++++
#EOTCTV/ ግንቦት ፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ጆሐንስበርግ መንበረ ጵጵስና ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተመሠረተበት ፳፭ኛ ዓመት በዓል ላይ ለመገኘት፣ቅዳሴ ቤቱን ለማክበርና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ለመባረክ እንዲሁም ምዕመናንን ለማስተማር ዛሬ ማለዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጓዙ።
ቅዱስነታቸው ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት፣ ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የዳውሮ-ኮንታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎችን ያካተተ ልዑካንን በመምራት ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ሔኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።

በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው የልዑካን ቡድን ደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ኦሊቨር ታምቦ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚደርሱበት ጊዜ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የከምባታና ሀላባ፣ ሀዲያና ስልጤ ደቡብና ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች፣ካህናትና ምዕመናን ደማቅ አቀባበል ያሚያደርጉላቸው ይሆናል።
መረጃው የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።
5.7K viewsAbel ዐቤል, 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-10 17:38:51
13.3K viewsAbel ዐቤል, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ