2022-08-01 19:27:41
"አቡ ማሊክ ሀራስ ኢብኑ አሊም አል ሸዐረይ ረዐ
እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕ ክ ተኛ ሰዐወ እ ንዲህ
ብለዋል ንፅህና የእምነት ኢማን ግማሽ ነው አልሀምዱ
ሊላህ ያለችው ቃል ሚዛን ትምላለች ።ሱብሀን አላህ
ወልሀም ዱሊላህ የሚሉት ቃላት በምድርና በሰማይ መካከል (ያለውን ቦታ) ይሞላሉ ወይም ትምላለች ሰላት
ብርሀን ነው።ምፅዋት( ሰደቃ) (የኢማን )ዋቢ ነው
ትግስት ሶብር ብርሀን ነው ቁራን ላንተ ወይም በአንተ ላይ
አስረጂና መስካሪ ነው ሁሉም ሰው ነፍሱን ነፃ ያውጣ
ወይም ለጥፋት የዳረገ ሁኖ እለቱን ይጀምራል።
ሙስሊም ዘግቧል ።
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share
84 viewsቢስሚላሂ, 16:27