Get Mystery Box with random crypto!

'አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) 'ጧት ማታ መስጊድ የሚመላለስ ወደ መስ | ዱንያ short ላይፍ

"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ)

"ጧት ማታ መስጊድ የሚመላለስ ወደ መስጊድ በሄደ ወይም በተመለሰ ቁጥር አላህ ጀነት ውስጥ መስተንግዶ ያዘጋጅለታል" ብለዋል።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share share share share