Get Mystery Box with random crypto!

'አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላ | ዱንያ short ላይፍ

"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከቀብሩ በጎን በኩል ተቀምጠው ነበር፡፡ ሁለቱም ዓይኖቻቸው እንባ ሲያፈሱ ተመልክቻለሁ፡፡ ከዚያም እንዲህ አሉ፡- ‹‹ባለፈው ምሽት ከሚስቱ ጋር ያልተኛ ሰው አለን?›› አቡ ጦልሀ ‹‹እኔ (አልተኛሁም)›› አለ፡፡ መካነ መቃብሩ ውስጥ እንዲገባ አዘዙት፡፡ በቀብሩ ውስጥ ገባ (ለህድ ውስጥ በክብር እንድታርፍም አደረገ)፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share
https://youtube.com/channel/UCNhBQpNiMtVwEtkO9z47yXg

የእስልምና ቻናል ነው ሀዲስና Quran ብቻ

YouTube ቻናል ተከፍተ ዱንያ short ላይፍ
ስፕስክራይፕ