Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ short ላይፍ

የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የሰርጥ አድራሻ: @duniyashortleif
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 250

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-12 19:25:22
23 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 21:05:48
82 viewsዱንያ short ላይፍ, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 23:48:12 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።
41 viewsቢስሚላሂ, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:38:46 ........አታገባም....

#ዘገየህ_ይሉኛል_እኔአልዘገየሁም_!!
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ውስጤን ሳያነቡ፤
ትላንትና ዛሬን በአንድ እየደመሩ፡
እውነት ለኔ አስበው፤
የኔን ብቸኝነት ለኔ እየዘመሩ፡
በሁሉ አጋጣሚ፤
በጧት በቀን ማታ ወሬ እያሳመሩ፡
በተደጋጋሚ፤
ተመሳሳይ ቃላት ሁሌ ይነግሩኛል፡
ህይወት ጀምር እንጂ፤
ኸረ አግብተህ ውለድ ዘገየህ ይሉኛል!!?
-------------------------------------------
አወ ልክ ናቸው እውነት ዘግይቻለሁ፡
አንችን በመጠበቅ ብዙ ቆይቻለሁ፡
በመጠበቅ ቃሌ ዛሬም ቢሆን አለሁ፡
በህይወት እስካለሁ ነገም ቀጥላለሁ፡
ቃሌን አላፈርስም እጠብቅሻለሁ፡
-----------------------------------------
አንች ግን እመኝ፤
ከላይ ስጋዬ እንጂ ልቤ አልከረደደም፡
እድሜዬ ቢገፋም፤
ወጣትነቴ እንጂ ስሜቴ አልበረደም፡
ቃል በማክበሬ ውስጥ፤
ጠባቂ ሆነ እንጂ አቅሌ አልተሰደደም፡
ልቤ እውነትን ሽጦ፤
ፀባዩን ለውጦ ውሸት አልነገደም፡
---------------------------------------------
አወ ፀባዬ ግርጭርጭ #ከማጨት ጢባራም፡
#መንሀጂ_መልክ የሌላት#ከማግባት ሰካራም፡
#ለምን_ለብቻዬ_ውብ_ህይወት_አልመራም..!?
...........#ወላኪን____!!
➙ህይወት ቢቀያየር ሜዳው ቢሆን ገደል!!
➟አንችም ቃል አለብሽ አትቀሪም አደል??
#ጉንጬ_ተሸብሽቦ፤
እርጅናዬን ገልፆ ከሰማይ ቢሰቅላት፡
#መጠበቅ_ወጣት_ነው፤
ና , ዓመት ምን አላት!?
-----------------------------------------------
የኔ ቢጤ አጋጥሞሽ፤
አንችንም እንደኔ ሰው ሁሉ ቢከስሽ፡
እንደ ትናንትና፤
እንደ በቀደም ነው እኔ ማስታውስሽ፡
እጠብቀዋለሁ፤
እኔ እሱን አረሳም ብቻ ይሁን መልስሽ፡
እንዳትሸነፊ፤
ለወዳጅ ለጠላት ለምቀኛም ደራ፡
እጠብቀዋለሁ፤
የኔ ተስፋ እሱ ነው በያቸው አደራ!!
-------------------------------------------------
➟#መልክ_ቁመትሽን፤
ከለር ቁንጂናሽን ስምሽን ባላውቅሽም፡
➟#እስካገኝሽ_ድረስ፤
እጠብቅሻለሁ እኔ አልደብቅሽም፡
➟#ስጠብቅሽ_ውዬ፤
ከቤት እገባለሁ ወይ አለመታደል፡
➟#በአሏህ_ንገሪኝ!!
እንገናኛለን አትቀሪም አደል??
------------------------------------------
#ሰላም_ለማላውቅሽ፤
በልቤ ላይ ስየሽ ሁሌ ለማስብሽ፡
#አብሬሽ_ለመኖር፤
ቃል ለገባሁልሽ ፍቅር ልመግብሽ፡
#አንችን_እያሰብኩኝ፤
ቀን ነግቶ እየመሸ  ዘመናቶች ቢያልፉም፡
➟#ለሰከንዶች_እንኳን፤
አንችነትሽ እንጂ ቀኖቹ አይፃፉም፡
----------------------------------------------
#ውስጤን_እየጎዳሁ፤
ብዙ እየተሰማኝ እጠብቅሻለሁ ይህንን እወቂ፡
#ከኔ_ልምዱን_ወስደሽ፤
አላህ እስከሚሻ አንችም ግን ጠብቂ፡
#አንችን_ብቻ_እያሰብኩ፤
በመጠበቄ ውስጥ ሰው ብዙ ይለኛል፡
#እኔ_ግን_ምን_ላድርግ፤
አንችን በመጠበቅ ደስታ ይታየኛል፡
#በልቤ_አስቀምጨሽ፤
የት እንደት ባላውቅም ልቤ አንችን ይለኛል፡
#አቋም_አልባ_አድርጎ፤
ፍርሀት እያስገባ አንችን ያስመኘኛል፡
#እንጂማ...
     #ወዳጂም_ጠላትም፤
         ወደ ትዳር ግባ ዘገየህ ይሉኛል፡
------------------------------------------------
ልቤ ግን አመፀ እሷን ነው ይለኛል፡
  እስኪ መላ ስጭኝ እንደት ይሻለኛል፡
ብዙ ወንድም እህት ይህን ቢመክሩኝም፡
ጊዜው ጥሎህ ሔደ ዘገየህ ቢሉኝም
ውስጤ ሳያቅ ስሎሽ አላመነልኝም፡
ያው ጠብቃለሁ አማራጭ የለኝም፡
------------------------------------------
ሰወች ስለጮሁ፤
ልቤ ሳያምንበት በኔው ግፍ አልሰራም፡
በድንገት ገብቼ፤
ንፁህ ተስፋዬ ላይ መጥፎ ዘር አልዘራም፡
ማንም ምንም ቢለኝ፤
ውስጤ ሳያምንበት ማንንም አልሰማም፡
ባላስደሳኝ ህይወት፤
ዘልዬ ገብቼ ደስታን አልቀማም፡

➟#የሚናገሩበት፤
የአነጋገር ለዛ ለውስጤ ባያምርም፡
#አንዳንዴየም_ደግሞ፤
የቁጭት የፀፀት ስሜት ቢከመርም፡
#በሆዴ_እችላለሁ፤
በተቻለኝ አቅም ክፉ አልናገርም፡
#እንጂማ_ከባድ_ነው፤
ስንቱን እየተሰማ እንቅልፍ የት ይገኛል፡
➟#በተደጋጋሜ_አታገባም!?
ብለው አስበው ሲመክሩ ሰወች ይገርሙኛል፡
አንዳንዶቹ ደግሞ፤
ክፉ ቃል ተናግረው ክፉ ያደርጉኛል፡
ወዳጂ ጓደኞቼም፤
ለኔ መልካም ሽተው ብዙ ይመክሩኛል፡
በኔ መጠበቅ ውስጥ፤
እነሱን ደክሟቸው ዘገየህ ይሉኛል፡
በሰወች ተገፍቶ፤
ሳያስብ ያገባ ሲደሳ አላየሁም፡
ከዚህ አንፃር ከቶ፤
በመጠበቄ ውስጥ እኔ አልዘገየሁም፡፡
-----------------------------------------------
#በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
19 viewsቢስሚላሂ, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:29:29 :::::::::ትዳር::::::::::

በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አንደበት
[አላህ ይዘንላቸው]
      

«አንድ ባል ሚስቱን በጥሩ አያያዝ ተኗኗራት የሚባለው ከሷ ጋር በአንድ ፍራሽ ላይ አንድ ለሃፍ [ኮምፎርት፣ ብርድ ልብስና የመሳሰሉትን የመኝታ ልብስ በጋራ ] ለብሶ መተኛቱ ነው።

   ምክንያቱም የመልእክተኛው [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፈለግ ይኸ ነበርና።

  ነገር ግን እነዚያ ባሎቹም ለብቻቸው፣  ሚስቶችም ለየብቻቸው የሚተኙ ሰዎች፤ አንዳንዴም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እሱ በተለየ ክፍል እሷም በተለየ ክፍል የሚተኙ (የሚያድሩ) ከሆነ ያለምንም ጥርጥር ይኸ ከትዳር ጓደኛ ጋር በመጥፎ ሁኔታ መኗኗር " سوء المعاشرة" ይባላል።»

[ይኸ ደግሞ አላህ ያዘዘንን በመልካም ሁኔታ የመኗኗር ኑዛዜን ይጥሳል።]

  አላህም እንዲህ ብሏልኮ☞

”هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌ لَّهُنَّ“
«እነርሱ ለናንተ ልብሶች ናቸው፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ፡፡»

አልበቀራህ☞187 : البقرة 

#ሼር።።።።።#ሼር።።።።።።።#ሼር
ዱንያ short ላይፍ YouTube
ተከፍተ ገብታቹ Subscribers
---------------------


29 viewsቢስሚላሂ, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:12:57 "አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ፀሀይከመግቢያዋ ከመውጣትዋ በፊት ተወበት ያደረገ አላህተው በቱ ይቀበለዋል ። (ሙስሊም ዘግበውታል) - ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share
37 viewsቢስሚላሂ, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:30:15 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አቡበክርና ዑመር ሶላታቸውን የሚጀምሩት በ‹‹አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን›› ነበር፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
================================YouTube channel ተከፍተ ሰፕስክራይፕ አትርሱ



ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
19 viewsቢስሚላሂ, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:34:42 "ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)<የተራበን መግብ የተጠማን አጠጣ ሰዎች መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን
ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለዝያ ዝም በል ! >>
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share
ዱንያ short ላይፍ YouTube ተከፍተ


https://youtube.com/channel/UCNhBQpNiMtVwEtkO9z47yXg
25 viewsቢስሚላሂ, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:10:34 https://youtube.com/channel/UCNhBQpNiMtVwEtkO9z47yXg
19 viewsቢስሚላሂ, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:21:23 አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ መልካም ያሻለት ሰው በአንዳች ችግር ይፈትነዋል፡፡››

ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል

‹‹ ሙዕሚን ፈተና፣ ችግርና መከራ አያጣውም፡፡ አላህ መልካም ሲያሻለት እንደሚፈትነው፡፡



Share share share share share share share
24 viewsቢስሚላሂ, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ