Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ short ላይፍ

የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የሰርጥ አድራሻ: @duniyashortleif
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 250

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-26 20:47:27 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ማለታቸውን ተመልክቷል፦

"ከመሬት አንዲት ስንዝር የበደለ (ያለአግባብ የወሰደ) (በትንሳኤ ቀን) ሰባት እጥፍ መሬቶች (ከአንገቱ) ይጠለቁበታል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share share share share
36 viewsቢስሚላሂ, 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 20:19:01 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት

"የአላህ "እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ" የሚለው የቁርአን አንቀጽ
ከወረደበት ዕለት አንስቶ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሶላት በሚስግዱበት ወቅት "ጌታችን ሆይ ጥራት ይገባህ ፥ ምስጋናም ይድረስህ ፥ አላህ ሆይ ምህረትን ለግሰኝ" ማለትን አይተውም ነበር።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share share share share
46 viewsቢስሚላሂ, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 19:01:25 "ኢብኑ መስኡድ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋልነብዩ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ ገባሁ አሟቸው ልጠይቃቸው.የአላህ መልክተኛ ሆይ ከፍተኛ የህመም ስሜትይሰማወታል? አልኳቸው አዎ ከናንተ ሁለት ሰወችየሚሰማቸውን ያክል ስሜት ይሰማኛል አሉ ይህ ማለትእሳቸው ሁለት እጥፍ ምንዳ ያገኛሉ ማለት ይሆን?በማለት ጠየኳቸው አዎ እሾህም ትሁን ከዚህ በላይአዋኪ የምታገኘው ሙስሊም የለም አላህ በርሷ ሰበብወንጀሉን ትስግስት ያብስለት ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፍ ሁሉ ኃጢያቱየተራገፈለት ቢሆን እንጂ በማለት ተናገሩ
( ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share share
19 viewsቢስሚላሂ, 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 17:13:24 "ዐሊይ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፡- ‹‹በኔ ላይ ውሸት አትናገሩ፣ በኔ ላይ (ሆን ብሎ) ውሸት የተናገረ መቀመጫው ገሃነም መሆኑን (ይገንዘብ)፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share share
30 viewsቢስሚላሂ, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 15:28:31 "“እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው።”
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================

Share share share share share
7 viewsቢስሚላሂ, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:27:34 እህቴ_የትዳር_አጋር_ምርጫሽ_ገንዘብ ከሆነ፤የትዳር አጋር ምርጫሽ ዉበት ከሆነ #ተሳስተሻልና ምርጫሽን አስተካክለሽ #የዲን ባለቤት ከሆነዉ ጋር መደመር አለብሽ እህቴ

ዱንያ short ላይፍ

Like like like like like like like like
share share share share share
44 viewsቢስሚላሂ, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:24:08 ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ ሆይ! ለአንተ እጅ ሰጥቻለሁ፤ ባንተ አምኛለሁ፤ በአንተ ላይ ተመክቻለሁ፤ ወዳንተው ተመልሻለሁ፡፡ (ጠላቶችህን) ስለ አንተው ተሟግቻለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከአንተ ሌላ አምላክ የለም፤ እንዳታጠመኝ በኃይልህና በስልጣንህ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ የማትሞት ህያው አምላክ ነህ፡፡ ሰዎችና አጋንንቶች ግን ይሞታሉ፡፡››

ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ በአላህ መመካትና ጥበቃን ከርሱ ብቻ መሻት ግዴታ ነው፡፡
‹‹ አላህ የምሉዕ ባህሪያት ባለሃብት በመሆኑ እርሱ ብቻ ነው ሊመኩበት የሚገባ፡፡



Share share share share share share share
55 viewsቢስሚላሂ, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:51:41
አል አገር ኢብኑ የሳር አል-ሙዘኒይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ (ተውበት አድርጉ)፤ ምህረትንም ለምኑት፤ እኔ በየቀኑ 100 ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ፡፡››
ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ ምህረትን መለመን እና ተውበትን ማብዛት አፅንዖት ለመስጠት፡፡
‹‹ 100 ጊዜ የተባለው ብዛት ለማመላከት እንጂ ገደብ ለማድረግ አይደለም፡፡



Share share share share share share
81 viewsቢስሚላሂ, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:48:24 አል አገር ኢብኑ የሳር አል-ሙዘኒይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ (ተውበት አድርጉ)፤ ምህረትንም ለምኑት፤ እኔ በየቀኑ 100 ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ፡፡››
ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ ምህረትን መለመን እና ተውበትን ማብዛት አፅንዖት ለመስጠት፡፡
‹‹ 100 ጊዜ የተባለው ብዛት ለማመላከት እንጂ ገደብ ለማድረግ አይደለም፡፡



Share share share share share share
66 viewsቢስሚላሂ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:43:06 አል አገር ኢብኑ የሳር አል-ሙዘኒይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ (ተውበት አድርጉ)፤ ምህረትንም ለምኑት፤ እኔ በየቀኑ 100 ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ፡፡››
ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ ምህረትን መለመን እና ተውበትን ማብዛት አፅንዖት ለመስጠት፡፡
‹‹ 100 ጊዜ የተባለው ብዛት ለማመላከት እንጂ ገደብ ለማድረግ አይደለም፡፡



Share share share share share share
64 viewsቢስሚላሂ, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ