Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ ሆይ | ዱንያ short ላይፍ

ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ ሆይ! ለአንተ እጅ ሰጥቻለሁ፤ ባንተ አምኛለሁ፤ በአንተ ላይ ተመክቻለሁ፤ ወዳንተው ተመልሻለሁ፡፡ (ጠላቶችህን) ስለ አንተው ተሟግቻለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከአንተ ሌላ አምላክ የለም፤ እንዳታጠመኝ በኃይልህና በስልጣንህ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ የማትሞት ህያው አምላክ ነህ፡፡ ሰዎችና አጋንንቶች ግን ይሞታሉ፡፡››

ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ በአላህ መመካትና ጥበቃን ከርሱ ብቻ መሻት ግዴታ ነው፡፡
‹‹ አላህ የምሉዕ ባህሪያት ባለሃብት በመሆኑ እርሱ ብቻ ነው ሊመኩበት የሚገባ፡፡



Share share share share share share share