Get Mystery Box with random crypto!

ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡

የቴሌግራም ቻናል አርማ daruljennah — ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡
የቴሌግራም ቻናል አርማ daruljennah — ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡
የሰርጥ አድራሻ: @daruljennah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 244
የሰርጥ መግለጫ

اعلم ارشدك الله لطاعته🖤

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 02:04:55
የአላህ መልዕክተኛ ረሱል ‌ﷺእንዲህ ብለዋል

የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዚክሮች ሁሉ በላጩ ላኢላሃ ኢለሏህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር

ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና ለርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢው ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው።

የሚለው ነው ብለዋል
አላህ ያበርታን
25 views23:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 23:37:40 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
29 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:50:51 #የሐጅ ቀናት 6 ናቸው።

የመጀመሪያው ዛሬ ነው። የተርዊያ ዕለት ይባላል። ሐጀር አልዓስቀላኒይ እንደሚሉት በዚህ ዕለት ሑጃጆች ራሳቸውንም ያላቸውን እንስሳዎች በደንብ አጥግበው ነገ ወደ ዐረፋ ለመሔድ ይሰነቃሉ።

ሁለተኛው ዕለት የነገው ዕለት ታላቁ #ዐረፋ ነው። ዐረፋ በዘጠነኛው ዕለት ሑጃጆች በዐረፋ ተራራ ጌታቸውን የሚለምኑበትና የሚማጸኑበት ነው።

ሦስተኛው የዕርዱ የመጀመሪያ ቀን ሲኾን ዒል አልድሐ የሚበርበትም ዕለት ነው።

አራተኛው ሚና ላይ የሚረጉበት ዕለት ነው።

አምስተኛው ሑጃጆች ከሚና የሚበተኑበት የመጀመሪያ ዕለት ነው።

ስድስተኛው ሑጃጆች ከሚና የሚበተኑበት ሁለተኛ ቀን ነው።

የተርዊያን ዕለት በምናብ ከሑጃጆች ጋር ነገ ወደ ዐረፋ ተራራ ልንሔድ እንዘጋጅ። ይህ ዕለት አላህ እንደ ለይለቱል ቀድር የደበቀው ሳይኾን ለባሮቹ የገለጸው ነው። ከእዝነቱ ከፍቅሩ ጋር ያገናኘን ዘንድ ልብን በማንጻት እንቀበለው። አምልኮዎች ለዚህ ተግባር ያግዙናል። ከአምልኮዎች ሁሉ በላጩ ጾም ነው። የጾም ግብ የአላህ ፍራቻ ነው። አላህን ሳናስበው ቸል ብለን የምንሰራቸውን መጥፎ ተግባራት ሁሉ የሚገታ ነፍስ ይሰጠናል። አንድ ሰው እየጾመ ሌሎች ፈርድ አምልኮዎቹን ቢያጎድል፣ የተለመዱ ውሸቶችና ክፉ አመሎች የማይቆሙ ከሆነ ዓላማውን መምታት አይችልም።

አላህ የውስጥ ንቃት ይለግሰን

ኸሚስ ወ ለይለቱል ዓረፋ

@ቤስት ከሪም
37 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:49:56 «አልሃምዱሊላህ፣ አስተግፊሩላህ»

በክር ኢብኑ ዐብዲላህ ማዚኒ ይባላሉ። ከመጀመሪያዎቹ ታቢዒዎች ይመደባሉ። በክር የዘመናቸው ወደር የሌሽ ሊቅ ናቸው። ከዕለታት በአንዱ ቀን መንገድ ሲጓዙ አንድ እንጨት ለቃሚ ከፊት ፊታቸው ይሄዳል። ይሄ ሰው ደጋግሞ «አልሃምዱሊላህ፣ አስተግግፊሩላህ» ይላል። በክርም ሲበዛባቸው፦ ከዚህ ሌላ የለህም? ብትቀይረው? አሉት። ያ እንጨት ለቃሚ ለበክር ትልቅ ትምህርት ሰጣቸው።እንዲህ አላቸው፦ «እንዴታ! አገኛለሁ። ቁርዓንም ሸምድጃለሁ ሌላ ብዙን ነገር አውቃለሁ፤ ነገርግን ሰው በነፍሱ ወንጀልና በአላህ ጸጋ መካከል ከመመላስ አይወገድም። እኔ ስለወንጀሌ ኢስቲግፋር አደርጋለሁ፣ ስለ አላህ ጸጋ ደግሞ አመሰግናለሁ »
«በክር ሳተ (ተሳሳተ) እንጨት ለቃሚው አወቀ» በማለት አድናቆት ቸሩት።

ስለተሰጠን፣ ስለተደረገልን አልሃምዱሊላህ!
ስላጠፋነው፣ ስላበላሸነው አስተግፊሩላህ!

Aj sultan
54 views20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:32:41 الْبَاقِيَاتِ الصَّالِحَاتِ :
سُبْحَانَ اللَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ
وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ
وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ  إِلَّا بِاللَّهِ
79 views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 01:28:27 الله أكبر الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله
والله أكبر الله أكبر ولله الحمد
90 views22:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:24:11
ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ሰውባን (ረዲያለሁ ዐንሁ) የተባለ ባልደረባቸውን «ያሰውባን ገጽታህን የቀየረው ምንድን ነው ?» በማለት በጠየቁት ጊዜ «በሽታም ሆነ የስቃይ ስሜት አጋጥሞኝ ሳይሆን እርሰዎን ባላየሁ ጊዜ እስከማገኝዎት ድረስ ውስጤ በጥልቅ ሀዘን ስለሚናጥ ነው» በማለት መለሰላቸው።

በዱንያ ውስጥ በነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) እና በሰዉ ልጆች መካከል ከተዘረጉት የግንኙነት መስመሮች አንድ መስመር ብቻ ሲቀር ከነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ህልፈት በኋላ አላህ ሁሉንም መስመሮች አቋርጧቸዋል። የተረፈው የግንኙነት መስመር በነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ላይ «የአክብሮት እዝነት እና ሰላምታ» ማውረድ ብቻ ነው። ስለዚህ በነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ላይ የአክብሮት እዝነት እና ሰላምታህን መልዓክት እንዲያደርሱልህ ካሻህ ይኸው አሁን መፈጸም ትችላለህ

اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ
اللَّهُــــــــمّے صَــــــل على مُحمَّــــــــدْ ¸ و علَےَ آل محمد كما صَــــــلٌيت علَےَابراهيم ¸ و علَےَ آل إِبْرَاهِيمَ ¸ و بارك علَےَ مُحمَّــــــــدْ و علَےَ آل مُحمَّــــــــدْ كما باركت علَےَ إِبْرَاهِيمَ و علَےَ آل ابراهيم فى الْعَالَمِينَ انَّك حَمِيدٌ مَجِيدٌ
121 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:04:00 የአስሩ ቀናት ተወዳጅ አዝካር፦
[አላሁ አክበር፣አላሁ አክበር፣ አላሁ አክበር፤ላ-ኢላሃ ኢለላህ፣አላሁ አክበር፣አላሁ አክበር ወሊላሂል'ሀምድ።]

ኢብኑ አቢ ሸይባህ ከ ኢብኒ መስዑድ እንደዘገቡት ―5679
90 views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:52:45 #ማስታወሻ

ነገ ሐሙስ (ሰኔ 23/2014) ዙል-ሒጃህ አንድ እንደሆነ ተረጋግጧል።
በዚህም መሰረት ዘንድሮ የዐረፋ በዓል የሚሆነው የፊታችን ቅዳሜ ሳምንት ይሆናል።
10ሩን ቀናት በተቻለን ያክል የተለያዩ መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው።
ለሞት የተፈጠረ መሆኑን በሚገባ የሚያውቅ ሰው መላክም ስራን ለነገ አያሳድርም።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
103 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:10:45 ማስታወሻ
°
ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥፍራችሁን ከመቁረጥ ተቆጠቡ።
°
ኡሙሰለማ - ረዲየሏሁ ዐንሃ - ባስተላለፈችው ሐዲስ ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል).
°
#ማሳሰቢያ ፡ ድንጋጌው የሚመለከተው የሚያርደውን ሰው ብቻ ነው።
____
ጆይን ያድርጉ፦https://telegram.me/ibnyahya7
ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777
108 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ