Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልዕክተኛ ረሱል ‌ﷺእንዲህ ብለዋል የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዚክሮች ሁሉ በላጩ ላኢላሃ ኢ | ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡

የአላህ መልዕክተኛ ረሱል ‌ﷺእንዲህ ብለዋል

የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዚክሮች ሁሉ በላጩ ላኢላሃ ኢለሏህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር

ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና ለርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢው ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው።

የሚለው ነው ብለዋል
አላህ ያበርታን