Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወሻ ነገ ሐሙስ (ሰኔ 23/2014) ዙል-ሒጃህ አንድ እንደሆነ ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት | ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡

#ማስታወሻ

ነገ ሐሙስ (ሰኔ 23/2014) ዙል-ሒጃህ አንድ እንደሆነ ተረጋግጧል።
በዚህም መሰረት ዘንድሮ የዐረፋ በዓል የሚሆነው የፊታችን ቅዳሜ ሳምንት ይሆናል።
10ሩን ቀናት በተቻለን ያክል የተለያዩ መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው።
ለሞት የተፈጠረ መሆኑን በሚገባ የሚያውቅ ሰው መላክም ስራን ለነገ አያሳድርም።

ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem