Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ ° ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥ | ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡

ማስታወሻ
°
ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥፍራችሁን ከመቁረጥ ተቆጠቡ።
°
ኡሙሰለማ - ረዲየሏሁ ዐንሃ - ባስተላለፈችው ሐዲስ ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል).
°
#ማሳሰቢያ ፡ ድንጋጌው የሚመለከተው የሚያርደውን ሰው ብቻ ነው።
____
ጆይን ያድርጉ፦https://telegram.me/ibnyahya7
ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777