Get Mystery Box with random crypto!

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zodiac_ethio — ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zodiac_ethio — ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ
የሰርጥ አድራሻ: @zodiac_ethio
ምድቦች: ኢሶቴሪክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.20K
የሰርጥ መግለጫ

🕎 ኮኮብህ ምንድን ነው☸️? በZODIAC ሳይንስ ምን አይነት ባህሪ እንዳለህ ማወቅ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ እዚ ቻናል ላይ መልሱን ታገኘዋለህ። JOIN ብቻ በል።☮️
🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖▼
@KOKEB_KOTERI_BOT
🔥ግሩፖችንን ለመቀላቀል🔥
@zodiac_group
ማንኛውንም አስተያየት ሆነ ጥያቄ በ @Zodiac_ethio_bot መጠየቅ ትችላላቹ
ᴄƦᴇᴀᴛᴏƦ @BBOYSIS

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 09:51:37 ምናይነት ጓደኞች ናቸው?

ቪርጎ እና ካንሱ:- የፍቅር ጓደኞች

ኤሪስ - ሊብራ - ካፔ:- የነገስታቱ ጓደኞች

ጄሚ - አኳ - ሊዮ :- እብዶቹ ጓደኞች

ሳጁ - ስኮ:- ጨካኞቹ ጓደኞች

ፓይሰስ - ቶረስ:- አይነ አፋሮቹ ጓደኞች
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.1K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:09:15 ኮከቦ ሲሰክሩ

ARIES መደባደቡ ትዝ የሚለው ጠዋት ቁስሉን ሲያይ ነው

LIBRA ሰው ፍለጋ ጥሎን ይወጣል።

SCORPIO የሚፈልገውን ለመፈፀም ብዙ ይጠጣል ወይ ደሞ በመጠኑ ይጠጣል

TAURUS ምግብ ፍለጋ ይወጣሉ

GEMINI የልቡን ምስጢር አውጥቶ ይናገራል

SAGITTARIUS ምሽቱ እንኳን እንዲነጋበት አይፈልግም። ከልቡ ነው ሚዝናናው

CANCER ብቻውን ተቀምጦ ማልቀስ ይጀምራል

CAPRICORN ሰላማዊ ሆኖ ይጫወታል፡ ተጠልዞ ያ መባረሩ ግን አይቀርለትም

AQUARIUS እንደ እብድ ዝም ብለው ይስቃሉ ለምን እንደሚያስቃቸው ግን አናቅም

LEO ጅንጀናቸውን ይጀምራሉ፡ ማሽኮርመም ያቁበታል።

VIRGO መጠጥ አይወዱም፡ ቤት ቢሆኑ ምርጫቸው ነው።

PISCES ራሳቸውን ይስታሉ እነሱን ተሸክሞ መውሰድ እራሱ መከራ ነው
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.2K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 00:18:13 #መሪ ኮከቦች
_ኤሪስ
_ካንሠር
_ሊብራ
_ካፕሪኮርን

#ቋሚ ኮከቦች
_ቶረስ
_ሊዮ
_ስኮርፕዮ
_አኳርየስ

#ተንቀሳቃሽ ኮከቦች
_ጄሚኒ
_ቪርጎ
_ሳጂታሪየስ
_ፖይሲስ

Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.1K views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 22:28:57 ትልቅ ችግር እንዳለ የምታውቀው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ኤሪስ :- ውድድርና ፉክክሩን ሲተው

ታውረስ :- እንደምትፈልገው ሲሆንልህ

ጄሚናይ :- ማውራት ሲያቆም

ካንሰር :- ስላንተ ግድ የለሽ ሲሆን

ሊዮ :- አንዳችም ነገር ካንተ ሳይፈልግ ሲቀር

ቪርጎ :- ሲተራመስና ከእቅዱ ውጪ ሲሆን

ሊብራ :- ከሰዎች ጋር መገናኘት ሲያቆም

ስኮርፒዮ :- ፊት ለፊትህ ማልቀስ ሲጀምር

ሳጁታሪየስ :- ስህተቶቹን ለመቆጣጠር ካልፈለገ

ካፕሪኮርን :- ስለ ገንዘብና ስኬት ግድ ካልሰጠው

አኳሪየስ :- ከቤት መውጣት ሳይፈልግ ሲቀር

ፓይሰስ :- ሊበቀልህ ማሴር ሲጀምር
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.0K views19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 15:52:15 ሰላም ሰላም ውድ የ ዞዲአክ አባላት በሙሉ ዛሬ ደስ የሚል ዜና አለኝ:: ዛሬ አዲስ በተከፈተው የ ኢንስታግራም ቻናል አለ እዛ ላይ ገብታቹ #follow በማድረግ ቤተሰብነታችሁን አሳዩን

500 #member በሆላ #post ማድረግ እንጀምራለን

500 ሜምበር ሲገባ አሪፍ የሆነ #challenge እናዘጋጃለን

#gift ያለው ነው ግን እና ብዙ #share ያደረገ ሰው #follow ያደረገ ሰው ነው #challenge መቀላቀል የሚችለው

ሽልማቱ የሚሆነው
100 ብር የሞባይል ካርድ
50 ብር የሞባይል ካርድ
25 ብር የሞባይል ካርድ
15 ብር የሞባይል ካርድ
10 ብር የሞባይል ካርድ

አሁን ጀምራችሁ follow አድርጉ

#instagram ላይ ለየት ባለ መልኩ ነው የምናቀርበው ትዳር ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ አሪፋ አጋጣሚ ነው
ግሩፕ ላይ admin የሆናችሁ ሰዎች
@Shzame @Bitanya6 @jhdbno @sipara02 @Yaniiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii @B12514 @AttySi @Ethiop06
@iamtheprincessofmylife #inbox ላይ ኑ እንፈልጋችኋለን

በቅርቡ ኢንስታግራም ላይ እንመጣለን #let's go family

ሊንኩን እንዴ ተጫኑት
zodiac_ethio. Install the app to follow https://www.instagram.com/invites/contact/?i=192h7vw7sznmy&utm_content=nb6k8a9
5.5K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:14:58 ግሩፓችን @zodiac_group ላይ

200+ ሰዎችን add በማድረግ 2GB
Data package @zodiac_group

400+ ሰዎችን add በማድረግ 3GB
Data package @zodiac_group

600+ ሰዎችን add በማድረግ 4GB
Data package @zodiac_group

800+ ሰዎችን add በማድረግ 5GB Data package @zodiac_group

1K+ ሰዎችን add በማድረግ 6GB Data package @zodiac_group

200እና ከዛ በላይ አቅም ላላችሁ ብቻ goodluck @zodiac_group
3.6K views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:07:54
#ክፍል ሁለት

እንደ ሳይንሱ ምርምር የዐስራ ሁለቱ የወራት መጋቢዎች የዞዲያክ ምልክቶች በየ 30 ዲግሪ ርቀት ላይ ይገኛሉ። ይህ ማለት ደግሞ እያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት ለአንድ ወር ያህል ይታያል ማለት ነው።

በእያንዳንዱ ወር ውስጥ ፀሐይ በአንድ የዞዲያክ ምልክት ውስጥ ትሆናለች። ለምሳሌ፦ ሐመል (ኤሪስ) የሚታይበት ወር ከመጋቢት12 - ሚያዚያ12 ብንል በነዚህ ወራት የዞዲያክ ምልክቱ(ኮከቡ) ቀን ላይ ፀሐይ በምትወጣበት ወቅት ከጀርባዋ አለ ማለት ነው። በቀን ላይ ደግሞ ከዋክብትን ማየት ስለማንችል ሐመል(ኤሪስን) በዚህ ወር ቀንም ሆነ ማታ ማየት አትችሉም ማለቴ አንችልም።

Note: ኤሪስን በማታ ማየት ምንችለው ኅዳር (November) ነው። ስለዚህ ኤሪሶች በዚህ ጊዜ ወታቹ ሰማይ ላይ ኮከባችሁን ማየት ትችላላቹ። ሌሎቻቹ ደሞ አታኩርፉ የናንተንም ይዤ ቀርባለሁ።

ሌላው ነገር ጨረቃም ሆነች ፕላኔቶች እንቅስቃሴአቸውን የሚያረጉት በ'ዞዲያክ' ክልል ውስጥ ነው። ከዚሁ ጋር ደግሞ የዞዲያክ ምልክቶች ከወቅቶች ጋር ሊዛመዱ ይችላሉ።



...............................................

#Next ስለ አራቱ ሊቃነ ከዋክብት( The Royal Stars) ስለሚባሉት ምንነት እና እነማን ናቸው ሚለውን ይዤላቹ ቀርባለው....
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲ @zodiac_group ◉⇲
◉⇲ @zodiac_group ◉⇲
4.9K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:01:41 የምታምኑት ወይም የቅርቤ የምትሉት ሰው ሊክድዋቹህ ሲሉ የሚያሳይዋቸው15 ነጥቦች

ክፍል3(የመጨረሻ ክፍል)

11. አስመሳይ አፍቃሪነት ፦አስመሳይ ሳቅና አስመሳይ ፍቅር ፣አስመሳይ አብሮ መሆን ለምሳሌ አዳም ገነት እያለ የተከለከለውን በለስ ሲበላ እና ከፈጣሪ መሸሽ ሲጀምር እግዚአብሔርም አዳምን ለምን ሸሸከኝ ሲለው አንተ የሰጠከኝ ሴት አሳስታኝ ነዉ እሷም ደግሞ በሌላ ማሳበብ ማለትም እኔ እወድዳለሁ እግዚአብሔር ግን ሄዋን ናት ያሳሳተኝ የማለት አስመሳይነት ባህሪ ያሳያሉ ወደ እኛ ስናመጣው እኔ እወድክ ነበረ እወድሽ ነበረ እኔ ታማኝ ነኝ ምናምን የሚሉ ከንቱ ዲስኩሮች እና ወሬዎች ሲያወሩ አስተውሉ ። በአጭሩ የወላዋይነት (የሚዋዥቅ) ባህሪ ፣ብልጭ ድርግም የሆነ ባህሪ ሲያሳዩ ውሸትና እውነት ሲደባለቅ ይሆ ሰውዬ ብሬን ሊክደኝ ነው ብላችሁ ሰውየውን አጥኑት እና ይሄን ስታጤኑ የምትወዱት እና ልታጡት የማትፈልጉት ሰው ከሆነ እሱ ከመካዱ በፊት ይሄን ብር ትቼልሀለሁ ማለት ጥሩ ነው እንደ Tip ይሄን ነገር ውሰዱ በቻላችሁት ሁኔታ ለሰው ብር አታበድሩ የምትወዱት ሰው ከሆነ ለምሳሌ 10,000 ብር ቢጠይቃቹ 1000 በነፃ ልስጥክ ሌላው ከሌላ ሰው ፈልግ ብላችሁ መስጠት ወይም አለማበደር በብር ዙሪያ የሚመጡ መካድን ልታስቀሩ ትችላላችሁ ።

12. ከፍተኛ ግጭት ፦ ለመካድ ወደ መጨረሻው አካባቢ ሲደርሱ የሚያሳዩት ባህሪ ነው በትንሽ ነገር መጋጨት መነጫነጭ ጥሉን ማክረር ይሄ ደግሞ ለቀጣዩ ደረጃ ግብዓት ይሆናቸዋል።

13. ጥልን ማራዘም ፦ ከላይ ባልናቹ መሰረት ኩርፊያን ማራዘም እና ሌሎችም እዚህ ላይ ማስተዋል ያለባችሁ ይሄ ሰው በብር ሊሆን ይችላል ወይም በፍቅር እና በቃል ኪዳኑ ሊክድ ሲያስብ የሚያደርገው ነገር ስንጠቃ ፣ የነገር ጉንጎና ፣ አቃቂር ማውጣት እና ያንን አምጥተው ከዚህ በፊት እንደዚህ ተናግረኸኛል እንደዚህ ብለኸኛል አድርገኸኛል እያሉ ጥል ማምጣት ሁላ ለጓደኞቻችሁ እንዲ ብለከኛል አድርገኸኛል እያሉ ጥል ማምጣት ሁላ ለጓደኞቹሁ እንዲ ብለከዋል የእናንተንም ለጓደኞቻቹሁ እየነገሩ ጥሉን መለጠጥ ሲጀምሩ ክህደት ሊፈፅም እንደሆነ መረዳት ይኖርባቸዋል እና ቆም ብላቹ አስቡ

14. እገዳ(Blocking)፦አብዛኛውን ነገር ብሎክ ወደ ማድረግ ይገባል ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁ እናንተ ጋር ያሉትን መረጃዎች ፣ምስሎች ፣ዶክሜንቶች ፣ቁልፎች እናንተን የሚያገናኛችሁን ድልድዮች (Network) ስላፀዳ እናንተን ቢከዳ ምንም እንዳይጎዳ ስላደረገ እና አእምሮው ላይ ሁሉን ነገር ስለጨረሰ በቀጣይ የሚደረገው እናንተን Block ወደ ማድረግ ነው Facebook ላይ ሊሆን ይችላል ስልክ ስትደውሉ ሊሆን ይችላል ብሎ ሲያደርጉ ማለትም በአጭሩ እናንተ እና እነሱ መሃከል ትልቅ ግርግዳ ያቆማሉ ይሄ ሲሆን ሰውዬው እየካዳቹ እንደሆነ ማወቅ ይጠበቅባችዋል ።


15. በቃል ማፅናት፦ መጀመሪያ ላይ ስትገናኙ በቃል እንደተሰማማችሁት ሁሉ መጨረሻ ላይ በቃል ክህደቱን ያፀናዋል ማለት ነው :: ይሄም ማለት ገንዘብ ሰምታችሁኛል ለእኔ ከእኔ ጋር የፍቅር ግንኙነት የላቸውም በማለት በቃል ያፀኑታል ማለት ነው። ይሄ ሁሉ ሂደት ከመፈጠሩ በፊት ግን እናንተ ራሳችሁ የራሳችሁ የምትሉትን ሰዉ ከክህደት ማዳን ይኖርባችዋል ማለትም የሰው ልጅ የመጨረሻው ሃይሉ የቃል ሃይል አለው ማለትም መናፍስቶች መንፈስ ነው ያላቸው እንጂ የቃል ሃይል የላቸውም የሰው ልጅ ግን የቃል ሃይል አለው ይሄም የመጨረሻውን ነገር በቃል ሃይል ማፅናት ይችላል ማለት ነው። ይሄም ሲክዳችሁ አልሰጠከኝም አላውቅም በማለት ቢቃል ያፀናሉ ማለት ነው። የቃል ሃይል ስንል ምን ያክል ትልቅ ነገር እንደሆነ እናሳያችሁ በመፅሃፍ ቅዱስ እኛ እየሱስ ክርስቶስን ጌታችን እንደሆነ በልባችን አምነን ከዛ በአፍችን ስን ነገር ይላል እዚህ ላይ ስናይ የቃል ሃይል እንዳለ እንረዳለን ስለዚህ ክርስትና ማለት በልብ ያሰብከውን በአፍ መናገር ነው እስልምናም ማለት በልብ ያሰብከውን በአፍ መናገር ነው ሴጣንንም የሚያምኑ ሰዎች ሴጣንንም ሲያምኑ እንደዛው ነው ለምሳሌ አንታይክራይስት፣ኢሉሚናቲ ፣ፍሪማሰኖች እና ሌሎችም ሊሆኑ ይችላሉ በጠቅላላ የሚያደርጉት ከልባችሁ እግዚአብሔርን ከውስጣችሁ ካስወጣችሁ በኋላ በቃል እንድትናገሩ እና ቃለመሃላ እንድትፈፅሙ ያደርጉዋችዋል ያው በራሳቸው መፀሃፎች ላይ ይሄን በል ይባላል ወይም እግዚአብሔርን ካድ ይሉታል ያንን አስብለው በቃል እንዲፀና ያስደርጋሉ ማለት ነው ።እና ምን ለማለት ነው ይሄ ሁሉ ሂደቶች አልፎ በቃል እንዳያፀናው እናንተ ራሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ ማለትም ክህደት የሚመጣው በራሱ ብቻ የሚያመጣው አይደለም መናፍስቶችም ለእዚህ ያግዛሉ ዋናው ክህደትም የሚያመጣው ይሄ ነው የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር እና ከእርኩሳን በመናፍስት መሃል ብሎ የእምነት ሃይል ማለት የእግዚአብሔር ሃይል ሲሆን የክህደት ሃይል ደግሞ የእርኩስ መናፍስት ሃይል ስለሆነ ቅድም ባልናችሁተ

ደረጃዎች መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ሃይል ጋር ነበር ከዛ ወደ እርኩሳን መናፍስት መምረጥ ማለት ነው እና እንዳትካዱ እና ክህደት እንዳይፈፀምባችሁ ከፈለጋችሁ ይሄ ዘመን በእውቀት እና በማስተዋል ለማለፍ ይሄ ነገር ያስፈልጋቸዋል ብለን ስላሰብን አካፍለናችዋል። እዚህ ላይ ግን እንደማጠቃላይ አንድ ማሳስቢያ ይኖራል እሱምን አስረዳችዋለሁ አንድ ምግብ ለምሳሌ ድንች ቅቅልን ብንወስድ ለመቀቀል ስንል የምንመስዳቸው Step ይኖራሉ እና እነዛ ሁሉ Step ከተከሰተ ነው እንጂ ድንች ቅቅል የሚባለው እንጂ አንዱን step ብቻ ማለትም ከገበያ ድንች መግዛት፣ ውሃ መጣድ ወይም ሌሎቹን Step አንዱን ብቻ ስላረጋችሁ ድንች ቅቅል ልትሰሩ ነው ማለት እንዳልሆነው ሁሉ ከላይ ከዘረዘርንላችሁ step አንዱ ወይም ሁለቱን ስላያችሁም እየተካዳችሁ ነው ማለት ላይሆን ስለሚችል ነገሮችን ከላይ በነገርናችሁ አኳያ አንፃር ማጤን ይኖርባችዋል ብለን የአሁኑን ፖስት በእዚህ እናበቃለን በእዚህ ፅሁፍ ምንተሰማችሁ ከእዚህ በፊት የተካዳችሁ ካላችሁም ከፃፍነው ነገሮች እና ካጋጠማችሁ ነገር ጋር በማገናኘት የተሰማችሁን በኮሜንት አካፍሉን
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.5K views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 08:35:33 የምታምኑት ወይም የቅርቤ የምትሉት ሰው ሊክድዋቹህ ሲሉ የሚያሳይዋቸው15 ነጥቦች

ክፍል2


4. ጥሪት መሰብሰብ ፦ ጥሪት መሰብሰብ ሲባል ምን ማለት ነው ? ከላይ እንደነገርናችሁ በገንዘብ፣ በንብረት ፣በስልክ ፖስዎርድ፣በቤት ቁልፍ፣ በደረሰኞችሊሆን ይችላል ወይም በሌላ ለእናንተ ከላይ የጠቀስናላችሁን ይሰጣችሁ የነበረ ሰው ቀስ በቀስ ያንን ማስቀረት ሲጀምር ማስተዋል ጀምሩ ይሄን ስንል ግን አንድ ሰው ገንዘቤን ወይም ሌላ ነገር ስጡኝ ስላለ እየካዳችሁ ነው ማለት ላይሆን ይችላል ግን እየዘረዘርንላችሁ ያለውን 15ቱን ፓኬጆች እያከታተለ ካመጣ የእዛኔ ግን መንቃት እና እየተካሄደ ያለውን ነገር ማጤን ይጠበቅባችኋል ።

5.ስዕል ጠረጋ :- በእናንተ እና በእነሱ አእምሮ ላይ ያለ ስዕል ይኖራል እነዚህን ስዕሎችን ማጥፋት ነው ለምሳሌ ሁሌ አብራችሁ የምትገናኙበት(የምትቀጣጠሩበትን) ቦታ መቀየር እዚህ ቦታ ይቅርብን ሌላ ቦታ እንሂድ ይላሉ ለረጅም ጊዜ አእምሮ ላይ የተሳለ ስዕል ማጥፋት በተጨማሪ ምሳሌዎች ላስረዳችሁ በየቀኑ ሁሌ 8 ሰዓት ላይ የምትገናኙት ከሆነ ወይም ሁሌ ማታ1 ሰዓት ወደ ቤት የሚገብ የነበሩት ሰዎች ማርፈድ አንዳንዴም መቅረት ካመጡ ስዕል ጠረጋ ላይ ናቸው ማለት ነው ። ስለዚህ በፍቅር ሊሆን ይችላል በቢዝነስ ሊሆን ይችላል ወይም በሌላ ነገር ላይ ያለንን ስዕል እየጠረጉ ሊሆን ስለሚችል በአስተውሎት መመልከት ጀምሩ።

6.ውሎ ቅየራ(ጓደኛ ቅየራ)፦ በአብዛኛው ከእናንተ ጋር በፍቅር ሊሆን ይችላል ወይም በቢዝነስ ጉዳያችሁ ሁለትዋችሁንም የሚያውቁዋችሁ ጓደኞቻችሁን መቀየር ማለትም ሌሎች ጓደኞችን መያዝ ያው መሰሎቻቸውን መምረጥ በሉት ለምሳሌ ከእዚህ በፊት የፈታ ጓደኛ ወይም ስለመፍታት ወሬ ሊነሱ የሚችሉ ሰዎች ጋር መሆን ይሄ ማለት አእምሮዋቸውን እያሳመኑ እና እናንተ ላይ ያለውን ስዕል ጠረጋ እና ድልድይ ሰበራ እና ሌሎቹንም ፓኬጆች ማድረግ እንደጀመሩ እወቁ። እዚህ ጋር ግን አንድ ሰው ጓደኛ ስለቀየረ ብቻ እየካዳችሁ ነው ማለት ላይሆን ይችላል ግን ከላይ ያልናችሁን እና ከታች የጠቀስንላችሁን ፓኬጆች ይዞ እየመጣ ከሆነ ግን ማስተዋል ጀምሩ።


7.ወሬ መረጣ(ወሬ ቅየራ):- ብዙ ጊዜ ገንዘብ ተጭበረበሩ፣እንትና እንደዚህ ሆነ ተፋቱ ምናምን የሚሉ ነገሮችን፣ ዜናዎችን ወይም ወሬዎችን መሳብ ሲጀምሩ።


8 ከመንፈሳዊነት መራቅ(መንፈስን መቀየር)፦ ከእዚህ በፊት መዝሙር ወይም መንዙማ አብራችሁ የምትሰሙ ከሆነ ፣ ቤተክርስቲያን ወይም መስኪድ የምትሄዱ ከሆነ በአጭሩ በጋራ የሆነ የምታደርጉት መንፈሳዊ ነገሮችን መተው ማለትም ከእዚህ በፊት የምትወዱትን መዝሙሮች አለመስማት ሲጀምሩ ። እንደውም ከላይ ስዕል ጠረጋ ላልነው ጠረጋ ነው አይደለም የሚለውን ለመለየት እንዲረዳችሁ ሁሌ ከእዚህ በፊት ወዳችሁ የምትሰሙትን መዝሙሮች ስትከፍቱ ቀይሩ ማለት ወይም ትተው መሄድ ከጀመሩ አስተውሉ። ከእዚህ በፊት እንዳልናችሁ ይሄን ብቻ ስላሳየን እየካዳችሁ ነው ማለት ላይሆን እንደሚችል ማወቅ አለባችሁ መሉ ፓኬጆቹን ግን ይዘው ከመጡ ግን ጠርጥሩ ወዳጆቼ።

9.ባህሪ ቅየራ፦ በአንዴ ከሰዋዊ ወደ አውሬአዊ ባህሪ ቅየራ ታያላችሁማለት ነው። አንዳንዴ እናንተን ከተቀራረቡ በኋላ እሱን ብክደው ፈጣሪ ይቅር አይለኝም ብለዉ በማሰብ የሌላቸውን ባህሪ ለእናንተ ሲሉ ባህሪያቸውን ሞዲፋይ ሊያደርጉ ይችላሉ እና ታማኝ ሊሆኑ ይችላሉ ወይም በተፈጥሮው ባህሪያቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ :: እናንተ ማስተዋል የሚጠበቅባችሁ ነገር ለእናንተ ብለው ሞዲፋያ ያደረጉትን ባህሪ Unmodified በማድረግ ሲቀይሩ ማየስተዋል። በተፈጥሮ ባህሪያቸው ታማኝ የሆኑ ደግሞ ወደ ተፈጥሮ ያልሆነው modifed ወደሆነ ባህሪ ሲመጡ ማለትም በግዴታ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ የሆነ ብር ተበድረዋችሁ በተለያዩ ምክንያቶች መክፈል ሳይችሉ እና ከአቅማቸው በላይ ሲሆን ሰርቼ ሲኖረኝ እከፈለለሁ ብለው ሊክድዋችሁ ይችላል:: ሌላው ሞዲፋይ የተደረገ ባህሪ እንዴት ልናውቅ እንችላለን የሚል ሃሳብ ዉስጣችሁ ሊነሳ ይችላል ይሄን የምታውቁበት አሪፍ ዘዴ ደግሞ ከእናንተ ጋር ሆነው እንትናን እኮ ሸመጠጥኩት ካድኩት ምናምን የሚሉ ነገሮች ካወሩ ለእናንተ ብሎ ታማኝ እንደሆነ (ማለትም ባህሪውን ሞዲፋይ እንዳረገ በእዛ ማወቅ ትችላላችሁ ማለት ነው ::

10 መንደር ማጥቃት፦ በእናንተ ዙሪያ ያሉትን ጓደኞችን ማለትም በፍቅር ዙሪያ ሊሆን ይችላል በቢዝነስ፣ በብር ጉዳይ ወይም በሌሎች አብራችሁ እያላችሁ የሚያውቁዋችሁን ሰዎች ከመሬት ተነስተው እንትናን ጠልቼያታለሁ አትመቸኝም አይመቸኝም ማለት ከጀመሩ መንደራችሁን ማጥቃት እየጀመሩ እና ለመካድ በይበልጥ እየተንደረደሩ እንደሆነ ማስተዋል ይኖርባቸዋል።


አልጨረስንም በቀጣይ ሌሎቹን ደረጃዎች ይዘን እንመጣለን እስከዛ ግን ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.4K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:00:02 የምታምኑት ወይም የቅርቤ የምትሉት ሰው ሊክድዋቹህ ሲሉ የሚያሳይዋቸው15 ነጥቦች

ክፍል1


ሳይኮሎጂስቶች ከሚናገርዋቸው ምክሮች በመነሳት የምትወዱት ሰው ሊክድዎት ወይም ከመካዳቸው በፊት ከተቻለ በቶሎ ለማስቆም ካልተቻለ ደግሞ ራስን ከመጎዳት ለማዳን ይረዳል ብለን ነው ያዘጋጀነው ስለዚህ በአፅእኖት አንቡት። እዚህ ጋር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር አንድ ወይም ሁለት ነገር ከዘረዘርነው ላይ ስላያችሁ የምትቀርቡት ሰው ሊክዳችሁ ነው ማለት ላይሆን ይችላል ይልቁንም የዘረዘርናቸውን ፓኬጆች እያከታተለ ይዞ ከመጣ ይሄኔ አስተውሉ ከታች ስታነቡ። ክህደት ስንል ልታውቁት የሚገባው ነገር አንድ ሰዉ ሊክዳችሁ ሲያስብ መጀመሪያ አእምሮ ላይ ነው የሚሰራው ማለትም በሂደት በልምምድ ነው። ክህደት ስንል በፍቅር ፣ በገንዘብ፣ በቃልወይም በሌሎች ነገሮች ሊከሰት ይችላል:: ሌላው ብዙ ሰዎች ሰው አላምንም ከዚህ በፊት የተጎዳሁት ይበቃል ሲሉ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል ያግን መፍትሄ አይደለም :: ከላይ የተነገውን መሠረት በማድረግ የቅርብየምትሉት ወዳጅ ፣ ጓደኛ ወይም ሌላ ከእናንተ ጋር ግንኙነት ያለው ሰዉ ወደ ክህደት ሲገቡ እንዴት ማወቅ ይቻላል የሚለውን 15ነጥቦች ከእዚህ በመቀጠል እናቀርባለን በትኩረት ተከታተሉን።

1. የፈሲታ ተቆጣታ :- ይሄ ማለት ምንም ነገር በሌለበት ያለምንም ምክንያት ሲጠረጥሩዋቸው ማለት ነው። ለምሳሌ፦ በጣም የምትወዱት ፣ የምትቀርቡት ወይም የምታከብሩት ሰዉ ከመሬት ተነስቶ በእዚህ ጉዳይ አላምናችሁም አጠረጥራችዋለሁ ካለ የመጀመሪያ ምልክት እያሳያችሁ ሊሆን ስለሚችል ነገሮችን በአስተውሎት ማየት ጀምሩ:: የመጀመሪያውን ሃሳብ ለመጠቅላል ያክል አንድ ሰው አጠረጥራችዋለሁ ሲል እናንተን እየጠረጠራችሁ ሳይሆን ራሱን ( እምሮውን ) እያሳመን መሆኑን እወቁ ም/ ክ እናንተማ ንፁህ ናችሁ ስለዛ ነው ።


2 የኩነኔ ስሜት ማጋባት፦ አንድ ሰዉ ብር ተበድሮ ለመካድ ሲያስብ መቼ ሰጠከኝ ብሎ ለመካድ ሲያስብ ያንን ከማለቱ በፊት በራሳችሁ ላይ ይሄንን ስሜት ማለትም ኩነኔው እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል ያው ከላይ በገንዘብ ጠቀስን እንጂ በሌሎችም ጉዳይ ሊሆን ይችላል :: እንዴት የኩነኔ ስሜት ሊፈጥርብን ይችላል የሚለውን በምሳሌ እንይ ፡- ሁሌ የሆነ ቦታ ስትቁጣጠሩ በጊዜ መጥቶ የሚያወቅ ሰው ሊሆን ይችላል ወይም በጊዜው የሚገኝ ሰውም ሊሆን ይችላል ብቻ ግን ሊክዳችሁ ያሰበ ሰሞን ከቀጠሮው ሰዓት ቀደም ብሎ በመገኘት ደውሎ ምንሆናችው ነው እየጠበቅኳችሁ እንዴት እንዲህ ታደርጋላችሁ ይላል ከዛም አልፎ ትንሽ ሰዓት ስታሳልፉ በዚህ ም/ክ በማድረግ የሌላ ጊዜ ቀጠሮዋችሁ ላይ ሊሆን ይችላል ወይም የእዛኑ ጊዜ ይቀራሉ ወይም ከቀጠሮው ቦታ በጌዜ ይዳሉ ከዛ በእናንተ በውስጣችው ማርፈድ አልነበረብኝም ማለት ነው የሚል የኩነኔ ስሜት እንዲሰማችሁ ያደርጋል ግን ማሰብ ያለባችሁ እናንተ አሁንም ንፁህ መሆናችሁን ነው ሰው ራሱ ሊክዳችሁ ሲያስቡ የሚያሳዩት ምልክት እንደሆነ ተረዱ ከላይ ሃሳቡ እንዲገባችሁ የመረጥነው ምሳሌ ጠቀስን እንጂ በሌላም ነገር ሊሆን ይችላል ሃሳቡን ብቻ እናንተ እንድታውቁ የሚገባው ነገር ሰው ሊክድዋችሁ ሲያስብ በሁለተኛ ደረጃ የሚያሳያችሁ ባህሪ ራሳችሁን ምንም በሌለበት ሁኔታ እንድትኮንኑ ለማድረግ ይጥራሉ ማለት ነው ።በአጭሩ በማንኛውም ነገር እና በእያንዳንዱ ነገር የኩነኔ ስሜት እንዲሰማችሁ ማድረግ ያደርጋሉ።



3ድልድይ ሰበራ፦ ድልድይ ሰበራ ማለት ደግሞ እናንተን ከእዛኛው ሰው ያስተሳሰራችሁን ነገር መስበር ነው ለምሳሌ ፦ በጋብቻ ውስጥ ልጆች ፣ ገንዘብ፣ ፍቅር ወይም ሌሎች የተሳሰራችሁበትን ጉዳይ ቀስ በቀስ ወደማናጋት እና ያስተሳሰራችሁን ነገሮች ( ድልድዮች ) መደ መስበር ይሄዳሉ ይሄ ሂደት ደግሞ በቀጥታ ወደ 4ተኛው ደረጃ ይወስዳችል ::


ይቀጥላል ቀጣዩ ነጥቦች በክፍል ሁለት ይዘን እንመጣለን እስከዛ ግን ምን ሃሳብ አላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን::
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
4.2K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ