Get Mystery Box with random crypto!

ኮከቦ ሲሰክሩ ARIES መደባደቡ ትዝ የሚለው ጠዋት ቁስሉን ሲያይ ነው LIBRA ሰው ፍለጋ | ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

ኮከቦ ሲሰክሩ

ARIES መደባደቡ ትዝ የሚለው ጠዋት ቁስሉን ሲያይ ነው

LIBRA ሰው ፍለጋ ጥሎን ይወጣል።

SCORPIO የሚፈልገውን ለመፈፀም ብዙ ይጠጣል ወይ ደሞ በመጠኑ ይጠጣል

TAURUS ምግብ ፍለጋ ይወጣሉ

GEMINI የልቡን ምስጢር አውጥቶ ይናገራል

SAGITTARIUS ምሽቱ እንኳን እንዲነጋበት አይፈልግም። ከልቡ ነው ሚዝናናው

CANCER ብቻውን ተቀምጦ ማልቀስ ይጀምራል

CAPRICORN ሰላማዊ ሆኖ ይጫወታል፡ ተጠልዞ ያ መባረሩ ግን አይቀርለትም

AQUARIUS እንደ እብድ ዝም ብለው ይስቃሉ ለምን እንደሚያስቃቸው ግን አናቅም

LEO ጅንጀናቸውን ይጀምራሉ፡ ማሽኮርመም ያቁበታል።

VIRGO መጠጥ አይወዱም፡ ቤት ቢሆኑ ምርጫቸው ነው።

PISCES ራሳቸውን ይስታሉ እነሱን ተሸክሞ መውሰድ እራሱ መከራ ነው
Share
CHANNEL
@zodiac_ethio
@zodiac_ethio

ሼር ኮከብ ቆጣሪ ቦት ▼
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

መወያያ ግሩፕ
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲
◉⇲
@zodiac_group ◉⇲