Get Mystery Box with random crypto!

🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان

የቴሌግራም ቻናል አርማ zkre_remedan — 🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان
የቴሌግራም ቻናል አርማ zkre_remedan — 🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان
የሰርጥ አድራሻ: @zkre_remedan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-17 17:11:17 ረመዷን 27

"የስራ መለኪያው መጨረሻው ነው "!!!
ነብያችን ﷺ

ረመዷን ሊገባደድ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፣ መጨረሻውን አሳምረነው ልንሸኘው ምን ያህል ዝግጁ ነን? መስክሮልን እንዲሄድ ምን ያህል እየለፋን ነው? ነገ አላህ ፊት ስንቆም በጥሩ እንድንገናኘው ያለንበት ቀናት ወሳኝ ናቸውና እንበርታ !!!
https://t.me/zkre_remedan
284 viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:12:14
مهلًا مهلًا يا رمضان: ما أسرعَ خُطاك، تأتي على شوقٍ وتَمضي على عجل، فسبحان من وصفك ب: أيام معدودات. يا رب تقبل منّا مامضى، وأعنّا على ما بقي، وأجرنا من النار.
343 viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 16:19:27
በረሱል ዘመን ዘካተል ፊጥርን አንድ ቁና እህል የዒዱ እለት እናወጣ ነበር።
የዚያኔ ገብስ፣ ዘቢብ፣አይብ እና ተምር ነበር ቀለባችን።
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
አቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ


facebook.com/sultankhedr/
314 viewsedited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 12:20:05 ዒድ ጁምዓ (ዓርብ) ዕለት ሲውል ሰላተል ዒድ እና የጁመዓ ሰላት ሁኔታ*

የሳዉዲ ዓረብያ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ በቁጥር  21,160 ባወጣው መግለጫ ተከታዮቹን ሀሳቦች ጠቅሷል።

1) ኢማሙ ሰላተል ጁምዓ እንዲሰገድ የማድረግ ግዴታ አለበት። ጁምዓ ለመስገድ በቂ ሰዉ ካልተገኘ ዙህርን ያሰግዳል።

2) ሰላተል ዒድ የሰገደ ሰው የጁምዓ ሰላትን ባይገኝ ይፈቀድለታል። ዙህርን በወቅቱ ይሰግዳል። ሆኖም ግን ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር ጁምዓን ቢሰግድ የተሻለ ነው።

3) የዒድን ሰላት ያልሰገደ ግን ይህ ፍቃድ አይመለከተዉም። ጁምዓን የመስገድ ግዴታ አለበት።

4) በዚህ እለት ጁምዓ በሚሰገድባቸዉ መስጂዶች ሲቀር የዙህር አዛን አይደረግም።


https://t.me/zkre_remedan
493 viewsedited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 13:52:17
358 views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 13:18:07 "የዛሬዋ ለሊት ለይለተል  ቀድር ነበረች!!

“እንዲህ ብለው ለሚያወሩ ሰዎች ጆሮ አትስጥ።ምክንያቱም በኢባዳህ ላይ እንዳትቀጥልና እንድትቋረጥ የሚያደርግ ንግግር ነውና።ለይለተል ቀድር በዚህ ለሊት ነበር ብሎ ድምዳሜ ላይ የሚያደርስ የቂን(እርግጠኛ እንድትሆን የሚያደርግ ነገር )  የለም፣ባይሆን በነዚህ አስርቱ የመጨረሻ ቀናት ውስጥ ሳያቋርጥ ሁሉንም ለሊት በኢባዳ ጥረት ያደረገ በእርግጠኝነት ለይለተል ቀድርን ያገኛል።
ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"የመጨረሻዎቹ የረመዳን አስርቱ ቀናትን በሰላት ያሳለፈ ለይለተል ቀድርን አግኝቷል ብለን ድምዳሜ ላይ መድረስ እንችላለን ።"

【ፈታዋ ኑሩን አላ ደርብ  (161)】


https://t.me/sultan_54
336 views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 13:17:32 ‏﴿ *إنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَاالَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وسَلِّمُوا تَسْليمًا* ﴾

‏اللهم صلِ وسلم على نبينا محمد
صلى الله عليه وسلم
283 views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 22:36:58
102 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:50:30
119 views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 20:54:48 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።»

(ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661)

https://t.me/zkre_remedan
172 viewsedited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ