Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ | 🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።»

(ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661)

https://t.me/zkre_remedan