Get Mystery Box with random crypto!

በረሱል ዘመን ዘካተል ፊጥርን አንድ ቁና እህል የዒዱ እለት እናወጣ ነበር። የዚያኔ ገብስ፣ ዘቢብ፣ | 🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان

በረሱል ዘመን ዘካተል ፊጥርን አንድ ቁና እህል የዒዱ እለት እናወጣ ነበር።
የዚያኔ ገብስ፣ ዘቢብ፣አይብ እና ተምር ነበር ቀለባችን።
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
አቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ


facebook.com/sultankhedr/