Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን 27 'የስራ መለኪያው መጨረሻው ነው '!!! ነብያችን ﷺ ረመዷን ሊገባደድ ጥቂት ቀናት | 🌙 ዝክረ ረመዳን مجالس شهر رمضان

ረመዷን 27

"የስራ መለኪያው መጨረሻው ነው "!!!
ነብያችን ﷺ

ረመዷን ሊገባደድ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፣ መጨረሻውን አሳምረነው ልንሸኘው ምን ያህል ዝግጁ ነን? መስክሮልን እንዲሄድ ምን ያህል እየለፋን ነው? ነገ አላህ ፊት ስንቆም በጥሩ እንድንገናኘው ያለንበት ቀናት ወሳኝ ናቸውና እንበርታ !!!
https://t.me/zkre_remedan