Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.68K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 180

2022-05-18 06:00:33 ልዩ መረጃ

እግረኛ የህወሃት ወራሪ ሃይል በአዲአረቃይ ፤ በማይጠብሪ እና ጠገዴ በኩል እየተጠጋ እንደሆነ ከስፍራው ያሉ ምጭቻችን አሁን መረጃ አድርሰውናል፡፡
ሙሉ መረጃውን በሶስቱ የዜና እወጃችን ይጥብቁን፡፡
1.4K views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 00:55:56 ቅርቃር ውስጥ የገባው የአማራ ብልጽግና

3.9K views21:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:18:11 ዘ-ሐበሻ የ ዕለቱ ዜናዎችን ይመልከቱ
በርካታ መረጃዎች


8.3K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:17:01 የ ዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜና እንዳያመልጣችሁ። ዘ-ሐበሻ ኦሪጂናል ላይ እንገናኝ።
8.0K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 16:50:14

9.9K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 12:15:36
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ኃይሌ ገለፁ።
.
ወ/ሮ መነን ስለ ባለቤታቸው ሲናገሩ ትናንት ሰኞ ግንቦት 08/2014 ዓ.ም. ከቤታቸው 5፡15 አካባቢ የወጡት ከጓደኛቸው ጋር ቀጠሮ እንደነበራቸው ገልፀዋል። ከዚያ በኋላ ግን ወደ ቤታቸው ባለመመለሳቸው ደጋግመው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልካቸው ቢደውሉም ምላሽ አለማግኘታቸውን ይናገራሉ።
ጄኔራል ተፈራ ከዚህ ቀደም በአማራ ክልል የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ እንዲሁም በቅርቡ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው መስራታቸው ይታወሳል ።
እንደ ወ/ሮ መነን ገለፃ ከሆነ ጄኔራል ተፈራ ያገኟቸው ሰዎች በዕለቱ አስከ 10 ሰዓት ድረስ አብረው መቆየታቸውን እና ከዚያ በኋላ እንደተለያዩ ነግረዋቸዋል። ከዚያ በኋላ ግን የደረሱበትን ለማወቅ እንዳልቻሉ ባለቤታቸው ተናግረዋል
ጄኔራል ተፈራ ሞሞ ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥነት ከተነሱ በኋላ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ላይ በመቅረብ አስተያየታቸውን ይሰጡ ነበር።
ወ/ሮ መነን የባለቤታቸውን መጥፋት አስመልክቶ ወደ ፌደራል ወንጀል ምርመራ እንዲሁም አዲስ አበባ ፖሊስ በመሄድ ቢጠይቁም ግለሰቡ "በቁጥጥራቸው ስር እንደማይገኝ" እንደገለፁላቸው ይናገራሉ።
በአሁኑ ሰዓትም ባለቤታቸውን ለማግኘት ሊኖሩበት ይችላሉ ወደተባሉ የተለያዩ የደኅንነትና የፀጥታ ተቋማት በመሄድ ፍለጋቸውን መቀጠላቸውን ጨምረው ገልፀዋል።
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ናቸው።
ጄኔራል ተፈራ የስኳር ሕመምተኛ መሆናቸውን የገለፁት ባለቤታቸው የታዘላቸውን መድኃኒት እየወሰዱ አንደነበር አመልክተው፣ መድኃኒታቸውን ካልወሰዱ አንደሚታመሙ በመጥቀስ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ባለቤታቸው ተናግረዋል።


(ቢቢሲ አማርኛ)
12.6K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 03:12:58

1.9K views00:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 20:16:08

7.0K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:19:54

7.7K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 17:05:17

8.8K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ