Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.78K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 184

2022-06-02 15:41:31

9.6K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 09:52:02
ኦባሳንጆ በባሌ ሮቤ
11.6K viewsedited  06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 08:48:45

11.4K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 07:17:34
ዜና እረፍት

ወጣት እምነት አለሙ ተገኘ በድንገተኛ አደጋ አረፈች።

ኢትዮጵያዊቷ 22 አመት ወጣት በእምነት አለሙ ተገኘ የሶስተኛ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪና በአሜሪካን ሀገር በላስቬጋስ ከተማ ነዋሪ ነዋሪ የነበረች ሲሆን በዛሬው እለት በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷ አልፏል።

የመኪና አደጋ የደረሰባት ጠጥቶ በሚያሽከረክር ግለሰብ ሲሆን ግለሰቡ ጉዳት አድርሶ ለማምለጥ ሲሞክር በከተማዋ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

ለወጣት በእምነት አለሙ ለቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን ይስጥልን!
11.8K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 06:48:23

10.7K views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 02:18:58

1.9K views23:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 00:44:01

2.4K views21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 21:21:25
አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምክር ቤት አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምክር ቤት አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ፡፡

አቶ ደመቀ መኮንን ለምክር ቤት አባሉ ትሬንት ኬሊ ÷ በሰሜን የኢትዮጵያ በተከሰተው ግጭት ለተጎዱ ወገኖች ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማቅረብ ፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠያቂነትን እና የሀገሪቱን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በተወሰዱ እርምጃዎች ላይ ገለጻ አድርገውላቸዋል።

(ኤፍ ቢ ሲ)
6.8K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 20:54:00 በአሜሪካ ታክስ ከፋይ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለታዊ የዘ-ሐበሻ ዜና ከዚህ ጋር በተያያዘ የሰራነውን ዜና ብትመለከቱ ለጥንቃቄ ይጠቅማችኋል።
7.6K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 20:40:22 ዘ-ሐበሻ የ ዕለቱ ዜናዎችን ይመልከቱ
በርካታ መረጃዎች


7.8K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ