Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.68K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 173

2022-05-29 16:34:46

8.9K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 03:35:51

1.2K views00:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 01:37:38
REAL MADRID WINS ITS 14TH UCL TITLE!
2.1K views22:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 20:20:50

6.4K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 17:44:35
ግንቦት ሃያን ማክበር ወንጀል ነው። ግንቦት 20 ሥራ ይዘጋ ተብሎ በሕግ የወጣ አዋጅ የለም።


9.1K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 16:36:32

9.5K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 02:04:36

1.8K views23:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 21:34:24
የፍቅር ጥያቄ ያልተቀለችውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በስለት ወግቶ የገደለው ተማሪ እስራት ተቀጣ።
በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ጥር 23/ 2014 ዓ.ም ምሽት 4 ሰዓት ከ50 የሁለተኛ አመት የሆቴል ማኔጅመንት ተማሪ የሆነችውን ጽገሬዳ ግርማይን ደጋግሞ በስለት በመውጋት የገደላት ተከሳሽ ድርጊቱን በማመን እጁን ለፖሊስ መስጠቱን የዐቃቤ ህግ ማስረጃዎች ያመለክታሉ።
የጋሞ ዞን ፖሊስ ተከሳሽን በቁጥጥር ስር በማዋል ከዩኒቨርስቲው ተማሪዎችና የጥበቃ ሠራተኞች እንዲሁም ከሐኪም ያገኛቸውን ማስረጃዎችን አጣርቶ ለዐቃቤ ሕግ አቅርቧል።
ሟች የቀረበላትን የፍቅር ጥያቄ ባለመቀበሏ ተከሳሽ በእልህ ስለት በመያዝ ጓደኞቿን ይቅርታ እጠይቃታለሁ አገናኙኝ በማለት አስጠርቶ ዘጠኝ ቦታ የወጋት ሲሆን ሟች ባሠማችው የጩኽት ድምጽ የዩኒቨርስቲው ጥበቃ ሰራተኞችና ተማሪዎች ደርሰው ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ቢወስዷትም ምሽት 5:00 ህይወቷ ማለፉን የዐቃቤ ህግ መዝገብ ያስረዳል።


ከዐቃቤ ህግ የቀረቡለትን የሰው፣የህክምና እና የሠነድ ማስረጀዎች በጥልቀት የተመለከተው የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመርያ ቁጥር 2/2006 መነሻ በማድረግ ግንቦት 19/ 2014 ዓ.ም ባስቻለው የወንጀል ችሎት ተከሳሽ ብሩክ በላይነህ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ በ17 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል።

የወንጀል አፈፃፀም ሁኔታው በደረጃ 1 እርከን 38 የሚሸፈን መሆኑ በችሎቱ የተገለጸ ቢሆንም ከተከሳሽ የቀረቡ አራት የክስ ማቅለያዎችን በመውሰድ ከ15 ዓመት እስከ 18 የሚያስቀጣው እርከን 34 መሠረት ውሳኔ መተላለፉን ከከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የተገኘ መረጃ አመላክቷል።

በያምላክነሽ ተረፈ
6.8K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 20:42:02

7.5K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 14:50:13 "ጃዋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ በዋነኛነት ማስተባበል የተፈለገው ወደ ኬንያና ሌሎች አገራት መሄዱን ተከትሎ የተነሳበትን ተቃውሞ ነው። ተቃዋሚዎቹ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ከልክሎት የነበረውን ፓስፖርት ሰጥቶ በአጭር ጊዜ ከአገር አገር እንዲዘዋወር ያደረገው ለገዥው ፓርቲ ስለሚሰራ ነው በሚል ነው። አንዳንዶቹ የውስጥና አስተማማኝ ምንጭ አለን ሲሉ ጃዋርን ትግሉን ክዷል ብለው ተችተውታል። ጃዋር ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው በሚል ለተነሳበት ትችት አጥጋቢ መልስ የሰጠ አይመስልም። ምንም እንኳ ወደ ውጭ አገር የሄደበትን ምክንያት ግለሰባዊ አድርጎ ቢያልፈውም ለትችቱ በቂ መልስ አልሰጠም። ከእስር በፊት ለሁለት አመት ያህል የኢትዮጵያን ፓስፖርት ያልሰጠው መንግስት ከእስር በኋላ እንዲዝናና ብሎ.."

11.4K views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ