Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-21 19:31:47 ህፃናት አዋቂዎች የሚሉትን ማድመጥ ላይ እስከዚህም ናቸው ድርጊታቸውን መቅዳት ላይ ግን ወደር የላቸውም !
          -- James Baldwin --
5.6K viewsABDU, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 21:15:19 የ 21 ኛው ክፍለ ዘመን መሃይሞች መንበብና መፃፍ የማይችሉት ሳይሆኑ እንዲያምኑ የተማሩትን ውሸት መፋቅ የማይችሉት ናቸው!

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
557 viewsABDU, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 21:01:02 ምሁራን እና ሐተታ ሰጪዎች ጋር ያለው ችግር ከሀሳቡ እውነተኛነት ይልቅ ስለሳቢነቱ መጨነቃቸው ነው!
            -- Isaiah Berlin --
710 viewsABDU, edited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 21:57:43
አዎ! ዛሬ የተዝናኑብሽ ነገ ይፈርዱብሻል፤
ዛሬ ያሞገሱሽ ነገ ይዘልፉሻል፤
ዛሬ ያበረታቱሽ ነገ ይሳለቁብሻል፤ ያዝኑብሻል፤ ይከሱሻል።
እራስሽን ለማንም ግልፅ ማድረግሽ፣ ገሃድ ማውጣትሽ ችግሮችሽን አይቀርፍም፤ ብዙ ሃሳብ መቀበል...
ሙሉውን ለማግኘት
925 views€£phâ (SânTos), 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 21:14:05 ክፉ ሰዎች እርስበርሳቸው ይደጋገፋሉ ዋነኛ ጥንካሬያቸውም እሱ ነው!
     -- Alexander Solzhenitsyn --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.4K viewsABDU, edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 19:34:02 ከፍርሃት የመነጨን ክብር ያህል የሚያስንቅ ነገር የለም!
            -- Albert Campus --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.8K viewsABDU, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 20:57:56 እውነተኛ ዕውቀት የራስን ድንቁርና ስፋት ማወቅ ነው!
-- Confucius --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.1K viewsABDU, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 19:32:59 በእርግጥ እየፈለግክ ያለህው በትክክል የሚያስፈልግህን ብቻ ከሆነ በህይወትህ ስኬታማ ነህ!
        
   -- Vernon Howard --
1.5K viewsABDU, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 22:56:38 የስነ-ልቦና አቅሞን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ፦

እይታን የሚያሰፉ፤
ማንነትን የሚያንፁ፣
መልካምነትን የሚዘክሩ፣
ስብዕናን ከፍ የሚያደርጉ ውብ ምክረ ሀሳቦች በየእለቱ የሚነገርበት የምንጊዜም ግሩም ቻናል ተጋብዘዋል
415 views€£phâ (SânTos), 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 21:15:33 የሰው ልጅ ልብ እንደ ባህር የራሱ አውሎንፋስ፤ የራሱ ማዕበል አለው እንዲሁም ጥልቁ ውስጥ የራሱ ሉል አለው!
-- Vincent Van Gogh --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.2K viewsABDU, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ