Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-06 20:54:22 ለገንዘብ ወይም ለስልጣን ወይም ለክብር ከልክበላይ ዋጋ መስጠትን ተጠንቀቅ ምክኒያቱም የሆነ ቀን ለነዚህ ነገሮች ምንም ደንታ የሌለው ሰው ይገጥምሃል። ያን ጊዜ ምን ያህል ደሃ እንደነበርክ ትረዳለህ!
         -- Rudyard Kipling --
2.7K viewsABDU, edited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 18:30:04 ጥቂቶች ብዙኃኑን በቀላሉ የመቆጣጠራቸውን ያህል የሚያስገርም ነገር የለም!
            -- David Hume --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.8K viewsABDU, edited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:05:28 የእውነት ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ሰዎችን ሳይሆን ፈጣሪን ብቻ ለማስደሰት ሞክር!
-- ሊኦ ቶልስቶይ --
2.1K viewsABDU, edited  14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 22:34:41 ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ10 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ ቻናል ነው።

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።

ይቀለቀሉ
Join Now
@MentalCounsel
@MentalCounsel
@MentalCounsel
413 views€£phâ (SânTos), 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 19:30:59 ጨዋ ሰው ማለት ንግግርና ተግባሩ የገጠመለት ነው።
          -- Confucius --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.6K viewsABDU, edited  16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 21:22:46 ሰዎችን መጥቀም ስትፈልግ እውነቱን ትነግራቸዋለህ ራስህን መጥቀም ስትፈልግ ግን መስማት የሚፈልጉትን ትነግራቸዋለህ።
        -- Thomas Swoell --
1.1K viewsABDU, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 20:52:37 ምንያህል ርቀት መጓዝ እንደሚቻል እንኳን የሚያገኘው ሪስክ ወስዶ ረጅም ርቀት የተጓዘው ብቻ ነው!
           -- Thomas Eliot --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.5K viewsABDU, edited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 18:27:11 ስለራሳቸው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ የሚሆኑት ባለባቸው ድንቁርና ነው!
-- Franz Kafka --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.8K viewsABDU, edited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 21:04:40 እየኖርን ያለነው መረጃ እጅግ በበዛበት ዘመን ቢሆንም አብዛኛው ግን ምንም ትርጉም የለውም!
         -- Jean Baudrillard --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
3.9K viewsABDU, edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 07:55:34 አስፈላጊ የሆነውን በመስራት ጀምር፣ ቀጥሎ ማድረግ የሚቻለውን አድርግ በድንገት የማይቻለውን ወደ መቻል እየሄድክ ነው!
-- Francis OF Assisi

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
4.3K viewsABDU, edited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ