Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-01-25 20:44:04 ታሪክ የሚያስተምረን የሰው ልጅ ከታሪክ ምንም እንዳልተማረ ነው!
           -- George Hegel --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
6.0K viewsABDU, edited  17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 19:16:31 የፍልስፍና ዓላማ ከጠርሙሱ ውጭ መብረሪያ መንገዱን ማሳየት ነው!
     -- Ludwig Wittgenstein --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
5.6K viewsABDU, edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 21:07:17 ነገሮች ስናጣቸው ይበልጥ ይማርካሉ ምክኒያቱም በአንድ ወቅት እጅግ የምፈልገው ብቸኛ ነገር በስተመጨረሻ እጄ ሲገባ ተራ ሆኖብኝ ያቃል።
-- F. Scott Fitzgerald --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
6.1K viewsABDU, edited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 18:32:55 አንዳንድ ሰዎች በተለመደ ማንነታቸው ላይ ለመሆን ብቻ ከፈተኛ ሃይል አንደሚያወጡ ማንም አይረዳም!
            -- Albert Campus --
5.7K viewsABDU, 15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 20:57:02 ጦርነት ሁለቱም ወገን ተሸናፊ የሚሆንበት ብቸኛው ጨዋታ ነው!
-- Walter Scott --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
6.1K viewsABDU, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 20:51:49 ለወጣት ልብ ሁሉም ነገር አስቂኝ ነው!
-- Charles Dickens --
5.5K viewsABDU, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 20:48:05 ሰዎች ግዴታቸውን ረስተው መብታቸውን ግን ያስታውሳሉ !
           -- Indra Gandhi --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
5.3K viewsABDU, edited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 16:41:55 የስልጣን ጉጉት መሠረቱ ጥንካሬ ሳይሆን ድክመት ነው!
         -- Erich Fromm --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
5.7K viewsABDU, 13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 12:01:58 ጠላትህን ተመልከተው ድክመትህን ቀድሞ የሚያገኘው እሱ ነው !
-- Antisthenes --
5.5K viewsABDU, edited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 21:11:16 የዘመኑ ወጣቶች ችግር የሆነው የሆነ አዲስ ነገር ገና ከመማራቸው ሁሉንም ነገር እንዳወቁ ማሰባቸው ነው!
       -- Shaikh  Al Albaani --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
5.8K viewsABDU, edited  18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ