Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.15K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-02-16 22:53:11 ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ10 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ ቻናል ነው።

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።

ይቀለቀሉ
Join Now
@MentalCounsel
@MentalCounsel
@MentalCounsel
492 views€£phâ (SânTos), 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 22:13:44 ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ10 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ ቻናል ነው።

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።

ይቀለቀሉ
Join Now
@MentalCounsel
@MentalCounsel
@MentalCounsel
557 views€£phâ (SânTos), 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 18:06:24 ምናልባት ምንም አይነት ቅድመ ዝግጅት እንደማያስፈልገው የሚታሰበው ብቸኛው የሙያ ዘርፍ ፓለቲካ ይመስለኛል!
    -- Robert Louis Stevenson --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
879 viewsABDU, edited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 23:21:07 ዛሬ የምጋብዛችሁ ቻናል ከ10 በላይ ምሁራን ያሉበት ድንቅ ቻናል ነው።

በየቀኑ በማይጠገቡ ምክሮቻቸው እየመከሩ ለቀጣዩ የህይወት ገፆችህ መሰረት ለመሆን ዝግጁ ሆነው እየጠበቁህ ይገኛሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው "እለወጣለው" ብሎ ማመን ብቻ ነው።

ይቀለቀሉ
Join Now
@MentalCounsel
@MentalCounsel
@MentalCounsel
631 views€£phâ (SânTos), 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 17:55:57 ለጉልበተኞች ወንጀል ማለት ሌሎች የሚሰሩት ነው!
        -- Noam Chomsky --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.7K viewsABDU, edited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 17:47:03 ራስን የመግዛት የመጀመሪያው ግብዓት ረሃብ ነው። የምትበላውን እና የምትጠጣውን መቆጣጠር ከቻልክ ሁሉንም ነገር ትቆጣጠራለህ!
1.8K viewsABDU, 14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 20:50:05 አንድ ሰው ጥፋተኛ መሆኔን እና ስህተት መስራቴን በሃሳብም ይሁን በድርጊት ካሳየኝ በደስታ እቀበላለሁ ። ምንጊዜም ማንንም የማይጎዳ እውነትን ነው የምፈልገዉ !
         -- Marcus Aurelius --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.8K viewsABDU, edited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:28:16 አዋቂ ዝም ሲል ሞኝ ይበዛል!
-- Nelson Mandala --
905 viewsABDU, edited  15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:18:28 ከሰለጠነ ሰው መገለጫዎች አንዱ ትልቅ እምነት የጣለባቸውን ነገሮች መልሶ ለመፈተሽ ፈቃደኛ መሆን ነው!

-- Oliver Wendell Holmes Jr --
950 viewsABDU, edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 21:24:04 አንዳንድ ሰዎች የመናገር ነፃነትን የፈለጉትን ከማውራት ጋር ያያይዙታል ፤ ነገር ግን ማንም ስለማንኛውም ነገር የሚያወራ ከሆነ በምላሹ ቁጣ ማስነሳቱ አይቀሬ ነው !
           -- Winston Churchill --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.5K viewsABDU, edited  18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ