Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.64K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-01-06 22:12:49
አዎ! ዛሬ የተዝናኑብሽ ነገ ይፈርዱብሻል፤
ዛሬ ያሞገሱሽ ነገ ይዘልፉሻል፤
ዛሬ ያበረታቱሽ ነገ ይሳለቁብሻል፤ ያዝኑብሻል፤ ይከሱሻል።
እራስሽን ለማንም ግልፅ ማድረግሽ፣ ገሃድ ማውጣትሽ ችግሮችሽን አይቀርፍም፤ ብዙ ሃሳብ መቀበል...
ሙሉውን ለማግኘት
394 views€£phâ (SânTos), 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:32:41 አብዛኛው ሰው እውነቱን ፈልጎ ለማግኘት ከመልፋት ይልቅ ቀድሞ የሰማውን ታሪክ መቀበልን ይመርጣል።
              -- Thucydides --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
959 viewsABDU, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:27:23 መኖርህ ካልቀረ እንዴት መኖር እንዳለብህ መማርህን ቀጥል።
            -- Seneca --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
986 viewsABDU, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 21:07:43 አብዛኞቻችን ስለራሳችን ጭፍን የሆንነው ራስን ማወቅ ህመም ስላለው እና በተሳሳተው እምነታችን  መደሰትን ስለመረጥን ነው!
             -- Aldous Huxley --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.2K viewsABDU, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:32:08 ምንአልባት እኛን በጭራሽ ተመልክተው በማያቁ ሰዎች አይን ራሳችንን መመልከት እናቆም ይሆናል!
              -- Shane Steele --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
2.3K viewsABDU, edited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 08:57:02 አሁን ላይ ልጆች የገጠማቸው ትልቁ ችግር ስነስርዓትን ሳያዩት መማር ነው!
            -- Fred Astaire --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
983 viewsABDU, edited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 21:06:01 ሁኔታዎች የሰውን ልጅ አይሰሩትም። ስራቸው ማንንነቱን ለራሱ መግለጥ ብቻ ነው!
                -- Epictetus --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
891 viewsABDU, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 17:54:34 አንድን ነገር እምቢ የማለት ነፃነት ከሌለ የመምረጥ ነፃነት የለም!
             -- David Hume --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
1.5K viewsABDU, 14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 10:10:22 በዙሪያህ የሚገኙ ሰዎችን መቀየር አትችልም ግን በዙሪያህ የሚገኙትን ሰዎች መቀየር ትችላለህ !
             -- Unknown --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
2.1K viewsABDU, edited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 21:14:04 ማንም ሰው ሌላ ሰው ምን እያሰበ እንደሆነ አያቅም፤ ከመገመት በቀር፤ ግምቱም ቢሆን ብዙውን ጊዜ ለስህተት የቀረበ ነው!
           -- Agatha Christine --

JOIN US
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
1.2K viewsABDU, edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ