Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_psychology — የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_psychology
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.64K
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።
የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።
🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።

[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-01-01 12:31:44 ሁልጊዜ ተስማሚ፣ መልካም እና ወዳድ እንድሆን አትጠብቁኝ። ግድየለሽ፣ ቀዝቃዛ እና ለመረዳት አዳጋች የምሆንበት ጊዜ አለ!

Sylvia Plath
1.2K viewsABDU, edited  09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 12:07:05 ህመም ገደብ እንዳለው ካወቅን እና በምእናብ እስካላገዘፍነው ድረስ ሊታገሱት የማይችል፣ ማብቂያ የሌለው ነገር አይደለም!
        --Marcus Aurelius --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.3K viewsABDU, edited  09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 22:09:29 ስለፍቅር ህይወቶ ዘላቂነት ለማወቅ፣ አስጨናቂ የህይወት አጋጣሚዎችን ለመሻገር፣

ውጤታማ ልማዶችን ለማዳበር፣
ከአላስፈላጊ ሱሶች ለመላቀቅ፣

የህይወት አላማዎን ለመገንባትና ህልምዎትን ለማወቅ ከፈለጉ በፍጥነት ይቀላቀሉ
786 views€£phâ (SânTos), 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 16:48:20 የሚዲያ ነፃነትን ለመጠበቅ ህጎች ነበሩ ግን ሚዲያው ሰዎችን ሲጫን ለመጠበቅ ምንም አይጠቅሙም !
-- Mark Twain --
1.7K viewsABDU, edited  13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:57:08 ሁሌም የምደነቅበት ነገር ሁላችንም ራሳችንን ከሌሎች የበለጠ እየወደድን ግን ከራሳችን ይልቅ ለሌሎች አመለካከት ይበልጥ መጨነቃችን ነው !
         -- Marcus Aurelius --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
583 viewsABDU, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 19:21:24 ጊዜ የሁሉ ነገር ጠቢብ ነው። ሁሉንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል!
                  -- Thales --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.0K viewsABDU, edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:41:37 አጭር አባባል  ብዙውን ጊዜ በርካታ ጥበብ ያዝላል !
             -- Sophocles --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
890 viewsABDU, edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 18:18:57 ከረጅም ጊዜ በፊት የሆነ ሰው ችግኝ በመትከሉ ዛሬ ጥላው ስር የሆነ ሰው ለመቀመጡ ምክንያት ሆኖአል !
-- Warren Buffet --

JOIN US
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
https://t.me/Yegna_Psychology
1.6K viewsABDU, edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 10:00:34 አዕምሮ ልክ እንደ ፓራሹት ነው ካልተከፈተ አይሰራም !
-- Frank Sappa --
698 viewsABDU, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:30:15
አዎ! የእራስሽ እቅድ አለሽ። ጓደኛሽ ስላገባች አታገቢም፣ እኩያሽ ስራ ስለቀየረች አትቀይሪም፣ ወዳጅሽ ፍቅር ስለጀመረች አትጀምሪም። ለሁሉም ነገር ብቁና ዝግጁ ስትሆኚ...
ሙሉውን ለማግኘት
646 views€£phâ (SânTos), 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ