Get Mystery Box with random crypto!

❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrclinic — ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrclinic — ❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrclinic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.93K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። @yefikrclinic_bot
contact us 👉 @yefikrclinic
ላይ ይላኩሉን

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-22 15:05:31 #ሀርሜ_ኮ
:
#ክፍል-#ስድስት

:

...ሶደሬ ደርሰናል …….ከአዲስ አበባ ሶደሬ ድረስ ያሳለፍነውን የጉዞ ታሪክ ልተርክላችሁ አልፈልግም ..ምክንያም ብዙም የተለየ ትዕይንት የለውም….እንደደረስን ሶስት የተለያየ ማረፊያ አልጋ ተከራየን…በአንዱ ክፍል ትርሲት ልብሶን አስቀመጠችበት …. በሌላው ክፍል የሶስታችን ዕቃዎች ተቀመጡበት..ሹፌሩ ከእኛ እራቅ ያለ ሌላ ክፍል ተያዘለት….፡፡
የተወሰነ እረፍት አድረግንና ተሰባስበን ወጣን… ዘና ለማለት …፡፡እራታችን በልተን ሁሉን ነገር ጨርሰን ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ ወደ ማረፊያችን ተመለስን…ዊልቸሬን እየገፋች ያለችው ትርሲት ነች…..ልክ ጎን ለጎን የሚገኘው መኝታ ክፍላችን በራፍ ጋር ስንደርስ
..እኔን ለማስረከብ ዊልቸሬን ወደ እናቴ እየገፋች‹‹መኝታው አይበቃችሁም ማክዳ ከእኔ ጋር ትተኛ››አለች ትርሲት
‹‹አይ ይበቃናል››እናቴ ፍርጥም ብላ መለሰችላት
‹‹አረ እቴቴ… እኔም ብቻዬን መተኛት እፈራለው..?››
‹‹ለሊት ታስቸግርሻለች..ባይሆን ፀግሽ ካንቺ ጋር ይተኛ››
‹‹ምን..?››አለች በድንጋጤ ወደ እናቴ ስትገፋ የነበረውን እኔ የተቀመጥኩበትን ዊልቸር መልሳ ወደ ራሷ እየሳበች
‹‹እንዴ ምን አስደነገጠሸ....?ብቻዬን መተኛት እፈራለው የምትይ ከሆነ ፀግሽን ወሰጂው››
አይደለም እሷ እኔም በጣም ነው የደነገጥኩትም የተደነጋገርኩትም…..እናቴ ምን ማለቷ ነው....?እንዴት ከእኔ ይልቅ ማክዳ አብራት እንድትተኛ ፈለገች…...?ውስጤ የተፈጠረ ጥያቄ ነበር…ቅር ያለኝ መሰለኝ ..ግን ደግሞ ከቅሬታዬ ባሻገር ጎላ ያለ የደስታ ስሜት እየተሰማኝ ነው…ከትርሲት ጋር ለመተኛት አጋጣሚውን በማግኘቴ የመጣ ደስታ
‹‹እ ምን ወሰንሽ..?››
‹‹አረ እሺ›› ብላ ስትገፋው የነበረውን ዊልቸሬን ጠምዝዛ እየገፋች የእሷ ዕቃዎች ወደ አሉበት ወደ አንደኛው ክፍል ይዛኝ ከገባች ቡኃላ…‹‹ደኅና እደሩ››አለቻት
‹ደህና እደሩ..ፀግሽ ደህና እደር››እናቴ ነች
ትርሲት በራፍን ዘጋችው‹‹….ወይኔ አላመንኩም…በቃ እኮ ባልና ሚስት መሆናችን ነው››አለችኝ ሳቅ በሳቅ ሆና..ዊልቸሬን ወደ አልጋው አስጠጋችና ጎንበስ ብላ ጫማዬን ከእግሬ ላይ አወለቀችልኝ… ቀስ ብላ ወደ አልጋው ገለበጠችኝ… ቀና ልትል ስትል በዛችው ብርቅ የሆነችውን ግራ እጄን አንቀሳቀስኩና የለበሰችውን የቲሸርት እጅጌ ጨምድጄ በመያዝ ወደ ራሴ ስቤ አስቀረዋት
‹‹….እንዴ!!! አንተ ጉዳኛ..ምን ፈለክ..?››መጎተቴን ቀጠልኩ
‹‹እሺ እሺ….መሳም አምሮህ ነው አይደል..? ብላ ከንፈሬ ላይ ተጣበቀችብኝ…. የፈለኩት ነገር ስለነበረ ዘና ብዬ እመጠምጣት ጀመር…መሳሞን ሳታቋርጥ ቀስ ብላ በአንድ እጇ ተራ በተራ ጫማዋን አወለቀች…እናም ወደ አልጋ ሙሉ በሙሉ ወጣች..ቀኝ እጆን አንገቴ ስር አሾልካ አስገባችና ግራ እጆን ጭንቅላቴ ላይ አድርጋ ፀጉሬን እያሻሸችልኝ ልዩ ገነታዊ ወደሆነ አለም ውስጥ ከተተችኝ..ምን እንደሚሰማኝ ሙሉ በሙሉ ለመናገር ሁሉ አልችልም…እንደምንም ከንፈሯን ከከንፈሬ አላቃ ግንባሬን እየሳመች ..ጉንጬን እየሳመችኝ …አንገቴን እየሳመቺኝ….‹‹ታፈቅረኛለህ አይደል..?››ስትል ጠየቀችኝ
ግራ እጄን ወደ ቀኝ ጡቷ ልኬ ጠንከረ አድርጌ ጨመኳት‹‹አዎ በጣም..እጅግ በጣም አፈቅርሻለው››ማለቴ ነው…እስቲ በእግዚያብሄር ጡት መጭመቅ እና አፈቅርሻለው የሚለው ቃል በምንኛ ነው የሚገናኘው..?
እሷ ግን የልብ አውቃ ነች..ወዲያው ነው የተረደችኝ‹‹ያን ያህል ነው ምታፈቅረኝ..?››
ግራ እጄን ወደ ግራ ጡቶ አዘዋወርኩና ይበልጥ ጠንከር ባለ ኃይል ጨመቅኳት‹‹ወይኔ ታድዬ ብላ ወደ ከንፈሬ ተመለሰችና ስትመጠኝ … ያለንበት ክፍል በራፋ ተንኳኳ…
ደንግጣ በተለየ ቅልጥፍና ከተኛችበት ተነሳችና ከአላጋው በመውረድ ‹‹ማነው..? ››አስትል ጠየቀች
‹‹እኔ ነኝ…ተኛችሁ እንዴ..?››የሀርሜ ድምፅ ነበር
‹‹እንዴ እቴቴ…አንቺ ነሽ....?አልተኛንም››ይሄንን የምታወራው… ቀሚሶን ወደ ታች እየጎተተች..የተዛነፈው ቲሸርቷን እያስተካከለች ነው….፡፡ቁልቁል እኔን እያች ..በማፈር እና በድንጋጤ መካከል ሆና በራፍን ልትከፍትላት እርምጃ ከጀመረች ብኃላ መልሳ ወደ እኔ በመምጣት አልጋ ልብሱን ከባዶ የአልጋው ክፍል ሰብስባ ከወገቤ በተች ያለውን ሰውነቴን አለበሰችኝና….‹‹ይሄንን ብልግናህን እናትህ ማየት የለባትም›› ብላ ዝቅ ባለ ድምጽ ወደ ጆሮዬ ተጠግታ ነገራኝ ወደ በራፉ ሄደች…ለምን አልጋ ልብሱን እንዳለበሰቺኝ ገባኝ…የተቀሰረ ብልቴን እናቴ እንዳታይ መከለሏ ነው….የደስታ ፈገግታ ፈገግ አልኩ…..
‹‹ግን እናቴ ምን ነካት....?ከእንዲህ አይነት ታሪካዊና ወሲባዊ ቁርኝታችን እንዴት ታናጥበናለች....?ምን ፈልጋ ነው የምታንኳኳው...?እንዴ ምን ነካኝ …..?እኔ እኮ እድሜ ዘመኔን ሙሉ የእናቴን ኮቴ እንደሞዛር ሙዚቃ ሳጣጥም የኖርኩ ሰው ነኝ..እኔ እኮ የእናቴን ወደእኔ አካባቢ የመቅረብ ሽታ ልክ እንደናርዶስ ሽቶ ወደ ውስጤ ..ነፌሴ ድረስ ዘልቆ እንዲሰማኝ በመሳብ ስረካና ስደሰት የኖርኩ ሰው ነኝ….እኔ እኮ እድሜ ልኬን የእናቴን ወደ እኔ ክፍል የመምጣት የሚያበስረውን ድምጾን ስሰማ ለእምዬ ማርያም ከመላአኩ ገብርኤል መንፈሳዊ አንደበት የወጣ የብስራት ድምጽ በደረሳት ጊዜ እንደተሰማት አይነት ደስታ ሲሰማኝ የኖርኩ ሰው ነኝ..እና ለምንድነው ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የእናቴን ድምጽ መስማቴ በውስጤ ቅሬታ የፈጠረብኝ…...?እንዴት የእናቴ ወደ እኔ ክፍል ለመግባት መፈለጓ ደስ ሳያሰኘኝ ቀረ…..?
ብቻ በራፉን ከፈተችላትና እናቴ ወደ ውስጥ ገባች….
‹‹ምነው እቴቴ ሰላም ነው..?››
‹‹አይ ሰላም ነው..ግነ ሀሳቤን ቀይሬ ነው››ይሄንን የምትናገረው በራፉን አልፋ ወደ ውስጥ ዘልቃ ፊት ለፊት ቆማ ሁለታችንንም እያፈራረቀች እያየችን ነው..ደግሞ በሁለት እጆቾ ሁለት የተለያዩ በፔስታል የተጠቀለለ ዕቃ ይዛለች
‹‹ምን ይሆን..?››
‹‹የትኛውን ሀሳብ….?››
‹‹ይገርምሻል… ማክዳ አልተኛም ብላ የምታስቸግር መስሎኝ ነበር..አሁን ስለደከማት መሰለኝ ገና ጎኗ አልጋው ላይ ከማረፉ ነው ጭልጥ ያለ እንቅልፍ የወሰዳት…››
እናቴ ምን እያለች እንደሆነ አልገባኝም…
‹‹አሪፍ ነው ››ትርሲት መለሰች ግራ መጋባቷን በሚሳብቅ ድምፅ ቅላፄ
‹‹ስለዚህ አታስቸግርሽም ማለት ነው...››
‹‹ማ..? ማክዳ እኔን..?››
‹‹አዎ ሰለተኛች አታስቸግሪሽም… ስለዚህ ሂጂና ከእሷ ጋር ተኚ››
‹‹ከእሷ ጋር…ለምን .?አንቺስ..?››ጥያቄዋን አግተለተለች
‹‹እንዴ እኔማ እዚህ ተኛለው..ከልጄ ጋር››ኮስተር ብላ መለሰች
ፈክቶ የነበረው ፊቴ ሲጨልም ለእኔ ለራሱ ይታወቀኛል….በፍትወት ስሜት ግሎ የነበረው ሰውነቴ አሁን በንዴት ኩምሽሽ ማለት ጀመረ…እንዴ ሀርሜ ምን ነካት…..?ለእሷስ ቢሆን እድሜ ልኳን ከእኔ ጋ መተኛት አይሰለቻትም…...?ቅድም ሀይቁ ዳር ቁጭ ብለን በተመስጦ ና በፅሞና ስንዝናና ያየውት በቅርብ እርቀት የነበረ አንድ ሽበታምና ደንደን ያለ ሙሉ ሰው ትዝ አለኝ….ለምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ.? …እናቴ ላይ አፍጧባት ነበር….አይኖቹን ከእሷ ላይ መንቀል አልቻለም ነበር…ደግሞ እራት ስንበላም በአቅራቢያችን ሲያንዣብብ አይቼዋለው..እሷም አንድ ሁለቴ በመገላመጥ ስታየው እና በመገረም ስትሸረድደው ታዝቤለው…እና ምን አለ አሁን ማክዳ ከተኛችላት ወጣ ብትል….?እርግጠኛ ነኝ አሁን ካለንበት ክፍል በአስር ሜትር እርቀት አይጠፋም…እና ከእሱ ጋር ዘና ለማለት ብትሞክር መቼስ እናቴን ገና ጮርቃ ልጅአገረድ ነች ባልላችሁም በእሷ ዕድሜ አካባቢ ያለን ማንኛውንም ወንድ ማማለል
254 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 07:29:25 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥ ሀርሜኮ ̶̥✽̶┄┄
#አሳዛኝና\_አስተማሪ
#ክፍል 5
​​​​​​​​​​​​​​​​​┄┄✽̶»̶̥ ሀርሜኮ ̶̥✽̶┄┄
̶̥✽̶┄┄

...ከልደቴ ከ5 ቀናት ቡኃላ ከምሽቱ 4 ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ተኝቼያለው፡፡እንቅ
ልፍ ግን አልወሰደኝም....ቢሆንም ግን አይኖቼ ተጨፍነዋል፡፡እናቴ መኝታ ቤቱን በራፍ ከፍታ ወደ ውስጥ ስትገባ ይሰማኛል‹‹…ወይ ልጄ እንቅልፍ ወሰደህ?›› አለችና ግንባሬን ስማ አልጋው ላይ ስትቀመጥ ይታወቀኛል…ወዲያው ግን ትርሲት‹‹ እቴቴ…እቴቴ›› እያለች ወደውስጥ ስትገባ ሰማዋት…
‹‹ምነው… ?ምን ፈለግሽ..?››
‹‹ፀግሸ ተኛ እንዴ?››
‹‹እዚህ ፊልም ላይ ሲፈዝ ውሎ ደክሞታል መሰለኝ በጊዜ ተኝቷል››
‹‹አይ ጥዋት ቁርስ ምን ልስራልሽ ልልሽ ነው?››
‹‹አይ ..ምንም.. ነገር እኮ አርብ ነው ..ፆም ነው..ቁርስ አልፈልግም››
‹‹ውይ… አይ የእኔ ነገር!! ረስቼው››
‹‹እሺ በይ ደህና እደሪ››
‹‹ደህና እደሪ…ግን ነገ ከትምህርት ቤት እንደመጣው ፀግሽን ይዤ ከከተማ እወጣለው፡፡››
‹‹እወጣለው ስትይ?››
‹‹ልጄን ይዤ ቅዳሜ ና እሁድ ሶደሬ ነው የማሳልፈው››
‹‹መኪና አገኘሽ እንዴ…?››
‹‹ወንድም ጥላ ከሹፌር ጋ ልክልሻለው ብሎኛል›› ወንድም ጥላ የምትለው ታለቅ ወንድሞን ነው….አጎቴን፡፡
‹‹አሪፍ ነዋ..ግን እኔንም ይዛችሁኝ ብትሄዱ አሪፍ ነበር››
‹‹አይ ከልጄ ጋር ለብቻዬ መሆን ነው የምፈልገው››ይሄን ሁሉ ንግግራቸውን አድፍጬ እየሰማዋቸው ነው..፡፡
‹‹በቃ እንደፈለግሽ…ስለዚህ በአንድ ሻንጣ ቅያሬ ልብስ ላዘጋጅላችሁ አይደል?›››
‹‹አዎ ..ፀግሽንም ሰውነቱን አጥበሽ ብትጠብቂኝ ደስ ይለኛል››
‹‹ሰውነቱን!!!››አለች ልክ አዲስ ነገር እንደሰማ ሰው በመደነቅ
‹‹ምነው አዎ ሰውነቱን››
‹‹ግን እኮ እቴቴ…››በሰለለ ድምፅ
‹‹እንዴ !!ሰላምነሽ ግን..?ምነው ችግር አለ?››
‹‹አይ!! እንደው ነግርሻለው እያልኩ…››
‹‹ምኑን ነው የምትነግሪኝ?››
‹‹ማለት ትንሽ ያሳፍራል››
‹‹ኦ ሴትዬ በውድቅት ለሊት አታድርቂኝ…በቃ ማጠቡ ከከበደሽ ተይው እኔ ስመጣ አጥበዋለው››በተከፋ የድምጽ ቀና ተነጫነጨችባት
‹‹አይ እኔማ አጥበዋለው…እሱን መንከባከብ በጣም ደስ እንደሚለኝ ታውቂያለሽ..በጣም የምወደው እና የምሳሳለት ወንድሜ ነው..ግን በቀደም የልደቱ ቀን ሰወነቱን ሳጥበው…››
‹‹ሰውነቱን ስታጥቢው ምን….?››
‹‹ሰውነቱን ሳጥበው እንትኑ ቆመ..ለረጅም ደቂቃ ግትር ብሎ ቆመ ..እንዲህ ሲሆን አይቼው አላውቅም››
‹‹ምኑ ቆመ .. ?ምን ንገሪኝ..?››
‹‹እንዴ እቴቴ ደግሞ…. እንትኑ ነዋ..ለምን ታሳፍሪኛለሽ?››ይሄንን ስሰማ ባደፈጥኩበት ሆኜ እንዴት እንደተሸማቀቅኩ አትጠይቁኝ …በራሴ አስቤበትና አቅጄ የሆነ ወንጀል የሰራው ነው የመሰለኝ…..እናቴ እንዴት እንደምትደነግጥ እና እንዴት እንደምትበሳጭብኝ ስገምት ትንፋሽ አጠረኝ..ግን የሆነው ካሰብኩት በተቃራኒው ነው … አናቴ ከተቀመጠችበት አልጋ ተስፈንጥራ በመነሳት ወለሉ መሀከል ተገትራ በመሳቀቅ ስታወራ የነበረችው ትርሲት ላይ ስትጠመጠምባት አይኔን አጨንቁሬ ተመለከትኩ..ጨምቃ ስታቅፋት…አገላብጣ ስትስማት
‹‹እንዴ እቴቴ ምንድነው……?የነገርኩሽን ሰምተሸል?››
‹‹አዎ ሰምቼያለው..ይሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ..ልጄ ተአምራዊ በሆነ መልኩ ቀስ በቀስ የመዳን ተስፋው እየለመለመ መሆኑን ነው››
‹‹እንዴት… ?ይሄ ደግሞ ከመዳን ጋር ምን አገናኘው››እኔም በውስጤ ሥጠይቅ የነበረውን ጥያቄ ነው ትርሲት እናቴን የጠየቀችልኝ ..ከስንት ዓመት አሰልቺ ጥበቃ ቡሃላ ግራ እጁን ማንቀሳቀስ እና በመጠኑም ቢሆን መጠቀም ጀመረ…አሁን ደግሞ ውጫዊው የመራቢያ አካሉ ለውስጣዊው ስሜቱ መልስ መስጠት ጀመረ…የምለውን በቀላሉ ልትረጂኝ አትቺይም..ግን ይሄ ትልቅ የምስራች ነው…ብዙ የህክምና ፕሮፌሰሮች ማድረግ ያልቻሉትን ነው አንቺ በየዋህነት እና በንጽህ ፍቅርሽ ማድረግ የቻልሽው…እንዴት ይሄንን የመሰለ ዜና እስከዛሬ ትደብቂኛለሽ?››
‹‹እንዴ እቴቴ …ምን ብዬ እንደምነግርሽ እኮ ጨንቆኝ ነው….እኔ ጥፋት የሰራው መስሎኝ ፀፀት ላይ ነበርኩ››
‹‹የምን ጥፋት ..የምን ፀፀት››
‹‹አይ እቴቴ የዛን ቀን ሳጥበው ልብሴ እንዳይበሰብስ ስለፈለኩ በዛውም እኔም ገላዬን ልታጠብ ፈልጌ ስለነበር እራቁቴን ሆኜ ነበር …የነበረው..ማለቴ በፓንት ብቻ….እርግጥ የዛን ጊዜ አይደለም ያልኩሽ ነገር የተከሰተው…ሰውነቱን በማሸው ጊዜ ነው….. ››
ደግማ ስባ ወደ ደረቷ አስጠግታ ..በማቀፍ ግንባሯን ሳመቻት‹‹..ምን አይነት ውለታ እንደዋልሺልኝ አታውቂም..እንኳንም እንደዛ አደረግሽ..ምን አልባት የልጄ ድህነት ቁልፍ በዚህ መንገድ የሚገኝ ሊሆን ይችላል….፡፡
‹‹ማለት?››
‹‹አይ ተይው …እንዲሁ ነው..በይ አሁን ሂጂ ደህና እደሪ››
‹‹እሺ እቴቴ..አንቺም ደህና እደሪ››
‹‹እሺ ደህና እደሪ...ግን ከመሄድሽ በፊት ነገ ሰውነቱን ታጥቢልኛለሽ አይደል?››
‹‹እጠቢው ካልሽ እሺ..ደስ ይለኛል››
‹‹አዎ በደንብ እጠቢው…..እና ደግሞ ስታጥቢው ልብስሽ እንዳይረጥብብሽ አውልቂው…››
‹‹እንደዛ ይሻላል…››በፈገግታ እና በእፍረት
‹‹አዎ አንቺም እየታጠብሽ ብታጥቢው በጣም ደስ ይለዋል….››
‹‹እሺ እቴቴ››
‹‹..እና ደግሞ ሰውነቱ ዘና እንዲልለት ማሸቱንም እንዳትዘነጊ››
‹‹አልዘነጋም እቴቴ…››ብላ መኝታ ቤታችንን ለመጨረሻ ጊዜ ለቃ ወጣች፡፡አሁንም ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ያለው አስመስዬ አይኖቼን ጨፍኜ ግን ደግሜ በስሱ አጨንቁሬ መከታተሌን ቀጥያለው…. እናቴ የመኝታ ቤቱን በራፍ ከውስጥ ቀረቀረችና ግድግዳው ላይ በተሰቀለው የመድሀኒአለም ስዕል ፊት ለፊት ወለሉ ላይ ተንበረከከች..ዓይኖቾን ስዕሉ ላይ የእጆቾን መዳፎችን ደግሞ አንድ ላይ አጣምራ ወደ ግንባሯ አካባቢ አንከርፍፋ ፀሎቷን ማነብነብ ጀመረች
‹‹…..አምላክ ምንም እንኳን ዝምታህ ለእኛ ለደካሞቹ የዘላለም መስሎን ተስፋ ቢያስቆርጠንም አንተ ግን በትክክለኛው ቀን ትክክለኛውን መልስ መመለሱን ታውቅበታለህ…ይሄንን የመሰለ ተዓምራዊ ዜና ስላሰማሀኝ አመሰግናለው..ጌታ ሆይ ደግሞ አምናለው ልጄ በቅርቡ በሁለት እግሮቹ ይቆማል…ልጄ በእጆቹ ይመገባል…ልጄ አፍቅሮ የሴት ልጅ ከንፈር ይስማል… ከቆንጆ ጉብል ጋር ፍቅር ይጋራል…..አምናለው ልጄ የህይወትን ተአምራዊ በረከት የሚዘንብለት ሰው ይሆናል…ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሆን ››በማለት ፀሎቷን አጠናቃ ወደ እኔ ስትመጣ አይኖቼ ፈጠው አንባዬ በግራ ጉንጬ ላይ ወደ ታች ሲንጠባጠቡ ነበር ያገኘቺኝ
‹‹ወይ!!! የእኔ ፀጋ… ነቅተሀል እንዴ ?ለምን ታለቅሳለህ….የሀዘን ዘመናችን እኮ እያከተመለት ነው..››በማለት አንሶላውን ገልጣ ከውስጥ ገባችና እቅፍ አድርጋኝ በእጆቾ እንባዬን እያበሰችልኝ…ፀጉሬን እያሻሸችልኝ…የእውነት በደስታ በተሞላ ሰላማዊ እንቅልፍ እንድዋጥ አደረገችኝ፡፡የማንነቴ ፈጣሪ ሀርሜ ኮ…..

ይቀጥላል

Vote ማድረግ እንዳይረሳ
@yefikrclinic
@yefikrclinic
39 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 06:54:41 ​​ ከላይ የቀጠለ
​አይገባውም….ለምን መሰለህ…

የበር መከፈት ድምጽ ሲሰማ ንግግሩን አንጠልጥሎ ተወው‹‹…ወይ አንተ መጥተሀል….ነፍስ እኮ ነህ…. ፀጋ ብቻውን ይሆናል ብዬ እንዴት ልቤ ተንጠ ልጥሎ ነበር መሰለህ..መቼስ እዚህች ጭንቅንቅ ከተማ ውስጥ እንዳሰቡት ወጥቶ ባሰቡበት ሰዓት ተመልሶ ወደ ቤት መግባት ሱሚ ከሆነ ከራርሞል፡፡››አለች ትርሲት እስከነ ሸክሞ ወደ ውስጥ እየዘለቀች፡፡
እውነትሽን ነው ..ግን ለፀግሽ እኮ ይሄን ያህል መጨነቅ አልነበረብሽም..እሱ ብቻውን በሆነ ሰዓት የትም ልሁን የትም ትከሻዬ ይነግረኛል፡፡እና ያው እንደምታዬው ልክ እንደዛሬው በርሬ ከጎኑ እገኛለው››በማለት ጉራውን ነዛባት..
‹‹እሱስ እውነትህን ነው..ቤተሰቡ ሙሉ እኮ አንተ ጤነኛ አዕምሮ እንዳለህ እና በትክክል እንደምታሰብ በማመን በጥቂቱም ቢሆን እንድንጽናና እና አማኑዔል ወስደን እንዳናስቆልፍብህ ምክንያት የሆነን ብቸኛው ምክንያት ለፀግሽ በምታደርገው እንክብካቤ ብቻ ነው..እንጂማ..!!!
‹‹አንቺ ..!!!››ተስፈንጥሮ ከመቀመጫው ተነሳና ሸምታ የመጣችውን አስቤዛ እንደያዘች ወደሚቀጥላው ክፍል ከመግባቷ በፊት ፊት ለፊቷ ተጋርጦ‹‹ምን አልሽ እስኪ ?ድገሚልኝ››አላት በንዴት
‹‹እወነቴን ነው..!!አንተ እኮ….››
‹‹እኔ አኮ ምን..?››
‹‹ያው…
እስቲ የእነሱን ጭቅጭቅ መስማቱን እናቆርጥናና ስለእዚህች ሚስኪን ትርሲት ላውራችሁ..ከዚህ ከእኛ ቤት ውስጥ ማሀሪን እንደፈለገች የመናገር ስልጣኑም ድፈረቱም ያላት ብቸኛዋ ሰው እሷ ነች…እሱም ዝም ብሎ ዘራፍ ይላል እንጂ በእሷ አይጨክንባትም…ይህቺ ሴት እንደሰራተኛችን መቁጠር ካቆምን ዓመታት አልፈዋል፡፡እሷም እራሷን እንደቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ ነው ምታስበው፡፡ከሁለት አመት በፊት የሆነውን ነገር ልንገራችሁ…ሳይታስብ ግማሽ እህቷ ከብዙ አመታት የአሜሪካ ቆይታ ቡኃላ ወደ ሀገር ቤት ለእረፍት ትመጣለች፡፡ከትዕርሲት ጋር ይገናኛሉ…ለዲያስፖራዋ ከሞች አባቷ የተገኘች ብቸኛ እህተቷ ስለሆነች በጣም ትጎጎና ጥላት ላለመሄድ ትወስናለች….ዝግጅቱ ይጀመራል… ቤተሰቡ ሁሉ እሷን ለመሸኘት በደስታም ግራ በመጋባትም ሽር ጉድ ይላል…እህቶቼ በእሷ እድል ይቀናሉ….በስተመጨረሻ ሁሉ ነገር ተጠናቆ ለመብረር እንድ ሳምንት ሲቀራት ድንገት‹‹አልሄድም›› አለች..በቃ ግግም ብላ አልሄድም… ሀገር ግራ ተጋባ ..ጤንነቷን ሁሉ የተጠራጠሩ ብዙዎች ነበሩ…እንደእህቴ ሮማን ደግሞ ‹‹አይ አለማወቅ!!›› ብለው ሊያሽሞጥጦት ሞክረው ነበር….
‹‹እንዴት አንድ ጤነኛ ሰው አሜሪካን ከመሰለች ለገነት ከቀረበች የነፃነት እና የብልጽግና ሀገር ይልቅ ኢትጵያን የመሰለች ለሲኦል የቀረበች ችጋር እና የመከራ መፈልፈያ ሀገር ይመርጣል..?››ይሄ ዓረፍተ ነገር ቀጥታ ከእህቴ ከሮማን የወጣ ቢሆንም የብዙዎች ድጋፍና ይሁንታ ያገኘ ነበር
‹‹አንዳንዴ ገነትንም ቢሆን አሳልፈው የሚሰጡለት ሰው አለ›› ፍርጥም ብላ መለሰች ትርሲት
‹‹ያ ሰው ማን ነው?››ሰው ሁሉ ማንነቱንም በአድናቆት ለማወቅ ተራኮተ…በልቧ እንዲህ የነገሰው ድብቁ ሰው ማነው.. ?.ቤተሰቡ ሁሉ ለማወቅ በየፊናው ኢንተርቪው ያደርጓት ጀመር…በሰተ መጨረሻ ነው ማንም የለም ፀግሽን ግን ጥዬ ልሄድ አልችልም ብላ እኔንም ሌሎችንም ያስፈዘዘ መልስ የመለሰችው፡፡
‹‹ምን ማለትሽ ነው››
እሱን ከእናቱ ቀጥሎ የምረዳ እኔ ነኝ..እናቱ ደግሞ ሁሌ 24 ሰዓት አብረው ልትሆን አትችልም ..የሚያግዛት ሰው ያስፈልጋታል፡፡እሱን በእንዲህ አይነት ሁኔታ ጥዬ ብሄድ እግዜሩም መንገዱን ቀና አያደርግልኝም››እህቶቼ ተንጫጩ
‹‹..እንዴ እኛም እኮ አለንለት….?››
‹‹አይ የእናንተ መኖር እንኳን እንዲሁ ለስም ነው…በየፊናችሁ ተበታትናችሁ ውላችሁ ወደ ቤት የምትመለሱት ለመኝታ ነው…››
‹‹እኔ እህቱ እንኳን ብሆን ይሄ እድል ቢገጥመኝ ለእሱ ስል መስዋት አላደርገውም…››ፌናን የምታስበውን ስትደብቅ ተናገረች፡፡
‹‹እኔ እህቱ ስትይ ምን ለማለትሽ ነው …?እኔስ ምኑ ነኝ..?››ተንደርድራ የፌናንን አንገት አነቀች፡፡ከፍተኛ ጩኸት እና ብጥብጥ ተከሰተ..በስንት እግዚዬታ ነገሩ በረደ……ከአሜሪካ ጉዞዋ ግን በዛው ጨክና ቀረች፡፡
ያ ውሳኔዋ ግን ሁሉንም ሰው የተዓምር ያህል ያስደነቀ ድረጊት ነበር..ማንም ሰው እኮ እንደእኔ አይነት ሰውነቱን ማዘዝ የማይችል ሰው ያለበት ቤት ተቀጥሮ ለመኖር እራሱ ፍቃደኛ አይሆንም..ማንም…ምንም ያህል ብር ቢከፈለው..፡፡እሷ ግን ልዩ ነች..፡፡ደሞዝ እንኳን መቀበሏን እርግጠኛ አይደለውም…እናቴ በሌለችበት ጊዜ (አሁን አሁንማ እናቴም እያለች) ሰውነቴን የምታጥበኝ. ልብሴን የምትቀያይርልኝ… እሷ ነች..፡፡ለዛውም በፍቅር ..ያው ሁለተኛዋ እናቴ በሏት…‹ሳይደግስ አይጣላም› የሚባለው እንደዚህ አይደል፡፡

ይቀጥላል

ይህ የእናትነት ፅኑ ፍቅር ውስጡ የገባ አንብባቹ ስትጨርሱ እያደረጋቹ እለፉ አብሮነታቹንም በዛውም እናያለን

@yefikrclinic
@yefikrclinic
​​​​​​​​​​​​​​​​​┄
294 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, edited  03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 06:54:41 #ሀርሜ_ኮ
:
ክፍል-አራት

:


...እቤት ውስጥ ማንም የለም …..እኔ ሳሎን ሶፋው ላይ ተመቻችቼ ተሰትሬ ተኝቼያለው…አንገቴ ከፍ የሚያደርግ ልዩ አይነት ትራስ ከስር ተደርጎልኝ ቀና ብያለው…ፊት ለሰፊቴ ግድግዳ ላይ ለእኔ እይታ እንዲመች ተስተካክሎ የተለጠፈ 32” ሶኔ ፍላት ቴሌቬዝን ላይ አፍጥጬ…. ‹‹ብሬኪንግ ባድ›› የሚል ርዕስ ያለው ተከታታይ ፊልም እያየው ነው…፡፡ያው ከመጽሀፍ ቀጥሎ ፊልም ማየት በጣም የምወደው እና የሚያዝናናኝ የእየ እለት ድርጊቴ ነው..
ስለአለም ያለኝን ግንዛቤ በጣም ያሰፋልኝ የማያቸው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፊልሞች ናቸው..፡፡በቀን ቢያንስ 5 ፊልም አያለው..ቢያንስ ነው..እሰከ አስር እና ከዛም በላይ የማይበት ቀን አለ…፡፡ከሁሉም በላይ ግን በእናቴ እና አልፎ አልፎ በወንድሜ የሚነበብልኝ መጽሀፍት ለእኔ ሱሴ ናቸው..
በዚህ ውስብስብ የህይወት ቆይታዬ የተረዳውት አንድ ዋና ፌሬ ነገር ቢኖር መጻሀፍን የሚተካ ምንም ነገር አለመኖሩን ነው…ፊልም፤ኢንተርኔት ምንም ቢሆን ምንም፡፡ መጽሀፍ አዕምሮን እንደሚያዳብር አምናለው….ማንበብ የማሰብ ብቃትን የሚያጠነክር የአእምሮ ስፖርት ነው፡፡መፅሀፍ ስናነብ ቃሉን ወደ አዕምሮችን ልከን ምስሉንና እያንዳንዱን ድርጊት በራሳችን የአዕምሮ ግንዛቤ እና ፍላጎት መጠን አስልተን በራሳችን ዳሬክተርነት አክረተሮችን በምናባችን ፈጥረን ፊልሙን በመስራት የታሪኩን ሙሉ ጭብጥ ለመረዳ እንጥራለን፡፡ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ ታዲያ የማሰብ ብቃታችንን በጊዜ ሂደት ውስጥ ሚያፈረጥምልን የአዕምሮ ቅልጥፍና ማበልፀጊያ ጅምናስቲክ ማለት ነው…..፡፡
ለማንኛውም ሰው ካረዳኝ በራሴ መጽሀፍ ማንበቡ ስለሚከብደኝ አሁን ፊልሙን እያየው ነው እንዲህ አሁን ባለውበት ሁኔታ ሁሉን ነገር አስተካክላልኝ የሄደችው እናቴ ነች…ቤቱ ባዶ ከሆነ ሁለት ሰዓት በላይ ሆኖታል.የቤታችን ተንከባካቢ ትርሲትም እንኳን አስቤዛ ልትሸምት ወደ መርካቶ ከሄደች ቆየች…
አሁን ግን በሩ ሲከፈት ሰማው…ማን እንደሆነ አንገቴን ጠምዝዤ በአይኖቼ ማየት አልችልም…፡፡
ግን በበር አከፋፈቱ እና በእርምጃው ማንነቱን ወዴያው ነው ያወቅኩት…ወንድሜ መሀሪ ነው፡፡አዎ መጥቶ ፊት ለፊቴ ተገተረ..ያው እንደወትሮው ጭብርር እንዳለ ነው….በጥቁር ፔስታል የታጨቀ ዕቃ ተሸክሞ በመምጣት አጠገቤ ካለው ጠረጵዛ ላይ ጎንበስ ብሎ አስቀመጠውና እሱም አጠገቤ ቁጭ በማለት
‹‹ሀይ ወንድሜ?›› አለኝ እንደሁልጊዜው አይኖቼን በማርገብገብ ለሰላምታው ምላሽ ሰጠውት
‹‹ማንም የለም እንዴ?››የግራ እጄን የማሀል ጣት በማወዛወዝ ቤቱ ባዶ እንደሆነ ነገርኩት ፡፡እጁን ወደ ፔስታሉ ሰደደና በፕላስቲክ የታሸገ የመንጎ ጭማቂ አወጣ…ከፈተውና እስትሮ አደረገበት..ከዛ ወደ እኔ አፍ አስጠጋና ጭማቂውን በግራ እጁ ይዞ በቀኝ እጁ እስትሮውን አፌላይ ሰካው ‹‹…በል እንግዲህ እድሜ ለወንድሜ እያልክ ምጠጥ ››አለና ከእስትሮው በተነሳ እጁ ሪሞቱን በማንሳት እያየውት የነበረውን ፊልም ዘጋው‹‹ይቅርታ…አሁን ፊልም ማየት አትችልም …ወይ መጽሀፍ እናነባለን ..ወይም እናወራለን›› አለኝ
ፈገግ አልኩና በሀሳቡ እንደተስማማው ገለጽኩልት..ግማሽ ሊትር የሆነችውን ጅውስ ለመጠጣት ግማሽ ሰዓት ያህል ፈጀበኝ…ያን ሁሉ ጊዜ ወንድሜ ያለምንም መቻኮልና መሰልቸት በቀልድ እያዋዛ ነበር ጅውሱን የመገበኝ፡፡
‹‹በል እንግዲህ አሁን ደግሞ ያራሴን ጅውስ ልጠጣ›› አለና እኔ የጠጣውበትን ባዶ የጅውስ ፕላስቲክ ወርውሮ እጅን ወደ ፔስታሉ ከተተና በለጬ ጫቱን መዞ በማውጣት ጠረጵዛው ላይ አስቀመጠው…አሁንም እጁን በድጋሜ ሰደደና የፕላስቲክ እሽግ ኮካና በወረቀት የታሸገ ለውዝ አውጥቶ እዛው ጠረጵዛ ላይ በመደዳ ደረደራቸው፤ የጫቱን ፔስታል ከፍቶ የጫቱን እስር ፈቶ አንድ ሁለት ቅጠል አወጣና በቄንጥና በፍቅር እየቀነጣጠሰ ወደ አፉ በመውሰድ ይጠቀጥቀው ጀመር…ከዛ ኮካውን ከፈተና ተጎነጨለትና መልሶ አስቀመጠው…ሌላ ጫት መዘዘ ቀነጠሰና ጎረሰው…ለውዙን ፈለፈለእና ወደ አፉ ጨመረ…….ከዛ ከለበሰው ግብዴ ጃኬት ሰፊ ኪስ ውስጥ መፃፍና አወጣና ገለጦ ማንበብ ጀመረ..ሁሌ እስኪግል እንዲህ ነው የሚያደርገው…ለሀያ ደቂቃ ያህል በፅሞና ካነበበ ብኃላ አጣጥፎ አስቀመጠውና ወደ እኔ ዞረ.
‹‹አንድ ነገር ላውራህ እስኪ›› ሲል ጀመረ..ለመስማት ተዘገጀው…ያው ተዘጋጀው ስል ስሜቴን አነቀቃው ማለቴ ነው…ታናሽ ወንድሜ ቀጠለ ‹‹ምን አልባት የምትወደውን ወሬ ላይሆን ይችላል ላወራልህ የተዘጋጀውት..ግን ይሄንን ወሬ ካንተ ጋር ካልሆነ ከሌላ ከማንም ሰው ጋር ላወራው አልችልም..ከእህቶቼም ጋር.. ከእናቴም ጋር..፡፡ለምን? ብትለኝ እኔ እንጃ ነው መልሴ….፡፡ ከእነሱ ጋር ማውራት ከአንተ ጋር እንደማውራ አይቀለኝም..፡፡ምን አልባት አንተ ጥሩ አድማጭ ስለሆንክ ሊሆን ይችላል..ምን አልባት ሁለታችንም ወንድም አማቾች ብቻ ሳንሆን የቤቱም ብቸኛ ወንዶች ስለሆን ሊሆን ይችላል….››አለና ንግግሩን አቆርጦ ፔስታሉን ወደ ራሱ ጎተት አደረገና ጫቱን ከውስጡ መዝዞ ቀነጣጥሶ በመጉረስ በላዩ ላይ ኮካ ተጎነጨለትና ጠርሙሱን አስቀምጦ ንግግሩን ካቆመበት ቀጠለ…‹‹ላወራህ የፈለግኩት ስለአባቴ ነው….ማለት ስለአባታችን…ያው ስለእሱ መስማት እንደማትፈልግ እና እንደማትወደው አውቃለው…እኔም ስለእሱ ሳስብ ግራ የሚያጋባ ስሜት ነው የሚሰማኝ….እርግጥ አልዋሽህም አንዳንዴ ምን አለ አጠገቤ ቢኖር ብዬ እመኛለው....እርግጥ ለእዚህ ቤተሰብ መክፈል የሚገባውን መስዋዕትነት አልከፈለም…..ያ ትልቅ ድክመቱ ነው…ግን ያው ምንም ቢሆን አባቴ ነው….ዝም ብዬ እንዳልተፈጠረ ሰው ልቆጥረውና ልረሳው አልችልም …
አሁን ስለእሱ ላወራህ የቻልኩት አንድ ጽሁፉን ፌስ ብክ ገጹ ላይ አንብቤ ነው..ያው እንግሊዝ ከገባ ቡኃላ ሀይለኛ ፖለቲከኛ ሆኗል….፡፡ ስለዲያስፖር ፖለቲካ ደጋግሜ አውርቼሀለው…አባታችን ከነዛ ተዋናዬች ውስጥ ዋናው ሆኗል..ይግርምሀል ስለአባቴ ብዙ ነገሮቸ ለማወቅ ሞክሬያለው..ማለት ያው ጥሎን ሲሄድ ህጻን ስለነበርኩ እንደ ህልም ነው ሚታወሰኝ..ግን እዚህ ሳለ እንዴት አይነት ሰው ነበር…?ምን አይነት አባት…እንዴት አይነት አስተማሪ…?እንደነበር ከተለያ ሰዎች ለማጣራት ሞክሬያለው…፡፡
እዚህ አገር ሳለ የነበረውን የፖለቲካ ተሳትፎም ለማወቅ ጥሬያለው…..እርግጥ እዚህ እያለ የሆነ ፓለቲካ ድርጅት ውስጥ አባል ነበር..ግን ማንም የማየውቀውና እዚህ ግባ የማይባል ተሳትፎ የነበረው ተራ አባል ነበር…. አሁን በገጹ ላይ የሚጽፋቸው ጽሁፎችን ሳነብ ልክ ከዚህ ሀገር የወጣው የፖለቲከኛ ስደተኛ ሆኖ ከኢህአዲግ የእስር መንጋጋ ሾልኮ በሱዳን በኩል ኮብልሎ በስቃይ አሁን ያለበት ሀገር እንደደረሰ ነው፡፡
እኔም አንተም እንደምናውቀው ሀቁ ግን አባታችን የፖለቲካ ስደተኛ ሳይሆን የኑሮ ስደተኛ እንደሆነ ነው…፡፡ያው ታውቀወለህ ለምን ጥሎን እንደሄደ..እሱ ግን በዲያስፖራው አለም ያለውን ተቀባይነት ለማግዘፍ ‹‹…ስራዬን ለቅቄ ቤተሰቤን በትኜ በስደት አለም ከ15 አመት በላይ የእየባከንኩ ያለውት በዘረኛው መንግስት ምክንያት ነው…››ብሎ የጻፈውን አንብቤ ምን አይነት ውሸታም አባት ነው ያለን ?ብዬ ልታዘበው ችያለው…ግን እንደዛም ሆኖ በሆነ ተአምር ወደ ሀገር ተመልሶ ለአንዴም ሰከንድ ቢሆን ፊት ለፊት በአካል ባየው ደስ ይለኛል..ይገርምሀል እኔ ብቻ አልምሰልህ እናቴም በጣም ትናፍቀዋለች..መአት ቀን ፎቶውን በተመስጦ እየተመለከተች እንባዋን ስታንጠባጥብ ደርሼባታለው …ግን እውነቱን ለመናገር የእናቴ እንባ ለእሱ
328 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 21:46:19 "It is better to be hated for what you are than to be loved for what you are not."

896 viewsHilo, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 06:01:11
#ትንሳኤ

እንኳን አደረሳችሁ !

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ
ፍቅር ክሊኒክ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

መልካም በዓል !
ፍቅር ክሊኒክ

@yefikrclinic
1.2K viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 23:48:18
309 viewsHilo, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:19:55 ኪያዬ

ከዚ አለም አንቺ ብቻ ትበቂኛለሽ

@yefikrclinic
@yefikrclinic
895 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 14:33:10
" ስቅለት "

በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው።

ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡

በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦

ዓርብ ጠዋት

ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት።

በ3 ሰዓት

ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው።

በ6 ሰዓት

ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።

በ9 ሰዓት

በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው።

11 ሰዓት

ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው።
2.0K viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 07:03:45
Nafekeshgnal


@yefikrclinic
@yefikrclinic
494 viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ