#ትንሳኤ እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የፍቅር ክሊኒክ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። መልካም በዓል ! የፍቅር ክሊኒክ @yefikrclinic 1.2K viewsY⃨A⃨D⃨I⃨, 03:01