Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጎጆ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የሰርጥ አድራሻ: @yefiker_gojo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

Call us if you want to promote your product and service !!
FOR ANY PROMOTION
CONTACT ☎️ 251923715770 📩 @AbenaG

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-11 19:23:51
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል


ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት

ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ


ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል
4.1K viewsKirubel, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 16:11:46
የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ
430 viewsZᴇʀᴜʙᴀʙᴇʟ , 13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 07:45:15 #ለፍቅሬ..............

ምናልባት በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ትንሽ ነገር ልትሆኚ ትችያለሽ በኔ ትንሽ አለም ውስጥ ግን ትልቅ ነገር ነሽ የኔ ፍቅር በአካል ብንራራቅም ዛሬም እውድሻለው ያላንቺ የማሳልፋት ሰከንድ የአመታትን ያክል ትረዝምብኛለች ቢሆንም ግን አይከፋኝም ምክንያቱም እልፍ አእላፍ አመታትን ላፈቅርሽ ስለምፈልግ ፍቅሬ ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት ካሯሯጥሻት ታመልጥሻለች
በእርጋታ ከተቀመጥሽ ደግሞ ምናልባትም እጆችሽ ላይ ልታርፍ ትችላለች። ለዚህም ነው በእርጋታ የምንገናኝበትን ቀን እየናፈኩ የምጠብቀው።

ውዴ ስላንቺ ሳስብ የተቃጠለ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ፍሳሽ የሚወርድ ያህል ያረካኛል እንደምወድሽ ስነግርሽ ልቤ ቦታውን የሚለቅ ያህል እስኪሰማኝ ይመታል ትንፋሼ ይቆራረጣል ባፍቃሪዎች ግጥም ላወድስሽ በፈላስፎች አባባል ላሞግስሽ አልቻልኩም ስላንቺ የሚል ድምፅ ሊያሰፍር ልቤ ቋምጠ አንቺን የሚግልፅ የልብ ምቴ እና የትንፋሼ መቆራረጥ እንጂ ቃላቶች አልሰበሰብ አሉኝ ቢሆንም ግን ፍቅሬን ከመግለፅ አያግዱኝም ዛሬን ብቻ ሳይሆን አመታትን አፈቅርሻለው።



    
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
2.4K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 07:11:24
0900059184
የደርሶ መልስ  ጉዞ  ወደ ውቢቷ እንሳሮ 
መጋቢት 9 ቅዳሜ , የተራራ ጉዞ ፣ የዋሻ ውስጥ ጉዞ እና የፏፏቴ ጉብኝት ይኖረናል
       በጉዞ ውስጥ የሚካተቱ
⓵ ትራንስፖርት
⓶ ምሳ
⓷ ፎቶግራፍ
⓸ አስጎብኚ
⓹ የመግቢያ ክፍያ
⓺ ሻይ እና ቡና
⓻ እስናክ
⓼ የታሸገ ውሃ
                      1499 ብር
መነሻ ስዓት 12:00 ሜክሲኮ ሸበሌ

         0900059184

አሁኑኑ ፈጥነው ይደውሉ ይመዝገቡ ፤ ቦታ ይያዙ ፤ ለሚወዱት ሰው ቲኬቶችን ገዝተው ሰርፕራይዝ ያድርጉ

በባንክ ብር በማስገባት መመዝገብ ለምትፈልጉ
1000511460186 Amengeta Ephrem (CBE)
110312083 Amengeta Ephrem (Abyssinia)

ቢሮአችን :- ጉርድ ሾላ ቤተ ሰዓሊተ ምህረት ህንፃ
2.3K viewsⒸⒾⓇⒶⒹ, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 23:38:43
የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ
215 viewsZᴇʀᴜʙᴀʙᴇʟ , 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 22:17:03
  0930963499
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል::
የባልና የሚስት ፍቅር መመለሻ ሊላ ሴትጋ እንዳይሔድ  ሊላ ወንድጋ እንዳትሒድ ማድረጊያ
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለወንድ ልጂ( ብልት) ማሳደጊያ
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 ለዓይነ ጥላ
26 ለሁሉ መስተፋቅር
27 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
28 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
29 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
30 ለድምፅ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0930963499

ለበለጠ መረጃ ለመዳህኒቶች አቀማመምና አሰራር
     
https://t.me/tbses123
https://t.me/tbses123
1.2K viewsሀሁ አሐዱ, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:17:05 አትራቂ ከጎኔ


አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣
የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ።
ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣
ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ።
ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣
መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ።
ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ፣?
ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ።
ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣
እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ።
ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣
እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ።



    
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
2.1K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:14:14
ቆንጆ ሰው አታፍቅር
ህይወትህን ቆንጆ
የሚያደርግልህን ሰው አፍቅር




    
,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
2.0K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:17:31
  0930963499
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል::
የባልና የሚስት ፍቅር መመለሻ ሊላ ሴትጋ እንዳይሔድ  ሊላ ወንድጋ እንዳትሒድ ማድረጊያ
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለወንድ ልጂ( ብልት) ማሳደጊያ
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 ለዓይነ ጥላ
26 ለሁሉ መስተፋቅር
27 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
28 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
29 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
30 ለድምፅ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0930963499

ለበለጠ መረጃ ለመዳህኒቶች አቀማመምና አሰራር
     
https://t.me/tbses123
https://t.me/tbses123
2.9K viewsሀሁ አሐዱ, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 20:44:57 #ልቤ_ብቻ_ፅኑ
.
ድሮ ድሮ ድሮ… ድንጋይ ዳቦ እያለ
ሰማይ እንደ ጣራ ሳይርቅ ዝቅ እንዳለ
ዶሮም እንደ አሞራ መብረር እየቻለ
ታስታውሺ ነበር እወድሽ ነበረ…
.
ታድያ ምን ያደርጋል ሁሉም ተቀየረ
ድንጋይ ዳቦ ትቶ ድንጋይ ሆኖ ቀረ
ሰማይ አፈንግጦ እንደዚህ ከፍ አለ
ዶሮም መብረር ትቶ መራመድ ጀመረ
ልቤ ግን ልብ ነው ያኔ እንደነበረ
በዘመኑ ሙሉ ሲያፈቅርሽ የኖረ።
.
.
.

✎ መልካም ምሽት ከወደዱት Like እና ለሚወዱት ሰው ሼር ማድረግዎን አይርሱ


,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
2.8K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ