Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጎጆ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefiker_gojo — የፍቅር ጎጆ
የሰርጥ አድራሻ: @yefiker_gojo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 479
የሰርጥ መግለጫ

Call us if you want to promote your product and service !!
FOR ANY PROMOTION
CONTACT ☎️ 251923715770 📩 @AbenaG

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-23 19:23:48 ምኞት

ክፍል 43

ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ
.
.
.
አልጋ ውስጥ ከስር ገብታ ለመደበቅ ፍራሹ የሚያርፍበትን ችፑድ
ስታነሳው ....
እንኳን ውስጡ ገብታ ልትደበቅ ለመመልከት እንኳን ይከብዳል
ተጠርእጎ የማያውቅ አርቤርጎ ይመስላል።
እዚህ ውስጥማ አልደበቅም አለችና ወደ ሳሎኑ ተመልሳ መሀል
ላይ ቆመች ። ግራ ገባት ወደ ጀርባዋ መሬት ወደተነጠፈው
የመሳይ መኝታ ከጥግ እስከ ጥግ የተዘረጋውን ወፍራም መጋረጃ
ጠጋ ብላ ስትገልጠው ወደ ኮንደሚንየሙ ጀርባ ወዳለችው
ጠባብ በረንዳ የሚያስወጣው የተቆለፈው በር ቁልፉ በሩ ላይ
እንደተወተፈ ነው።
በሩን ከፈተችና ቁልፉን ኩውስጡ በማውጣት ወደ በረንዳው
ከመውጣቷ በፊት መጋረጃውን እንደነበረው አስተካክላ በመውጣት
ከውጪ ቆልፋው እበረንዳው ላይ ጥጓን ይዛ ተቀመጠች።
መሳይና ትንቢተ እነሱን ተከትለው በተሯሯጡት የኬንደሚንየሙ
ነዋሪዎች እየተሳሳቁ ወደ ውስጥ ገቡ።
የምኛት የልብ ትርታ ጨመረ። ቅድም በትግል አልከፈት ያላት
የእቃቤቱ በር አሁን ገፋ ስታረገው በቀላሉ በመከፈቱ የትንቢተ
ፍርሀትና ጥርጣሬ ልኩን አለፈ።
አንገቷን ብቅ አድርጋ ወደ እቃ ቤቱ በስሱ ከማየት ውጪ ወደ
ውስጥ ደፍራ መግባት አልቻለችም።
"ወንድሜ ተነስ ወደ ቤታችን እንሂድ እሄ ቤት ምኑም አልጣመኝም!
በጭራሽ እዚህ መቆየት የለብህም እንሂድ መስዬ ?" ስትለው •••
"ስሚ እህቴ የኔ ውድ እህት እኔን ከዚህ ቤት ይዛኝ የምትወጣው
ኖርዶስ ብቻ ነች ከዛ ከሷ ውጪ ንቅንቅ አልልም "ሲላት ደነገጠኝ።
" መስዬ እምልህን ሰምተኸኛል እሄ ቤት እንኳን አንተን እኔንም
ሊያሳብደኝ ነው ኖርዶስ እዚህ ምንም ልታደርግ አትመጣም
ሰይጣን ነች በናርዶስ ተመስላ የመጣችው መስዬ ሰይጣን ነች!
ና አሁኑኑ ቤቱን ለቀን መውጣት እጅ ለብን ብላ ግራ እጁን ያዝ
ስታደርገው።
ሳታስበው ግራ እጁን በሀይል መነጨቃትና በቀኝ እጁ በጥፊ
መረገባት። ተንገዳግዳ ግድግዳውን ተደግፋ ቆመች። ጥፊው
እንኳን ትንቢተን በረንዳው ላይ ያለችውን ምኛትንም
አስደንግጧታል።
ትንቢተ ክው እንዳለች ግድግዳውን ተደግፋ በአንድ እጇ ፊቷን
እንደያዘች።
"መታከኝ ወንድሜ እኔ ላይ እጅህን አነሳህ መስዬ እኔ እኮ የናትህ
ልጅ ትንቢተ ነኝ !" ስትለው
"ኖርዶሴን ሰይጣ ያስባለችሽ ሰይጣን አናትሽ ላይብስትጨፍር
አይቻት እሷን መታለሁ ብዬ ነው ይቅር በይኝ ልክ አንቺን በጥፊ
ስልሽ ቀድማሽ ከግድግዳ ጋር የተላተመችው እኮ ሰይጣና ነች
ከዛ እየተንገዳገደች ወደ ውጪ ወጣች ናርዶሴ ከመጣች
ታጣኛለች ብዬ ነው እንጂ ተከትያት ልሄድ ነበርኮ ክክክክክክክክ "
ሲል እብደቱ እየተነሳበት እንደሆነ አወቀች ቀስ ብላ ወደ
መውጫው በር ካቀናች ቡሀላ ወጥታ በሩን ከውጪ ከቆለፈችበት
ቡሀላ•••
መስ ሰማኽኝ አባቢን ይዤው መጣና ወደ ቤት ይዘንህ
እንመለሳለን ስትለው መሳይ ግን ለሱ ብቻ ከሚታየው ጓደኛው ጋር
ማውራት ጀምሮ ስለነበር አልሰደነገጠ
ሚኪ ወደ ማደሪያው ገብቶ እንደተረጋጋ ለብሩኬ ደወሎ ምኛትን
ድሬ ዳዋ እንዳላገኛትና ሊመለስ እንደሆነ ሲነግረው በጭራሽ ወደ
አዲስ አበባ እንዲመለስና ፅናትን እንዲያገኛት አይፈልግምና
በሚኪ ልመለስ ነው ማለት እጅግ በጣም ነበር የደነገጠው።
"አረ ባክህ ሚኪ ምንድን ነው እንደዚህ ያጣደፈህ እዚህ
ያስቀመጥከው ነገር አለ እንዴ ይልቅ ከድሬ ውጪ አትሆንም! ግዜ
ወስደህ በደንብ ብትፈልጋት ነው እሚሻለው ለማንኛውም መልሼ
እደውላለሁ ብሎት ስልኩን በመዝጋት ።
ትንሽ ቆይቶ በምኛት ስም በከፈተው የፌስ ቡክ አካውንት ወደ
ሚኪ የጓደኛ እንሁን ጥያቄ ላከለት ሚኪ ጓደኝነቱን ለመቀበል
ደቂቃዎች አልፈጁበትም ነበር።
ብሩክ " ካካካካ••• እየሳቀ ወድያው ሚኪዬ ነይ ብለህ እንደሰው
ጠርተከኝ እንደውሻ ብታባርረኝም አንተን የምጠላበት አንጀት
የለኝም እኔ መቀሌ ነው ያለሁት አንተ የት ነህ?
ብሎ በመላክ " ወይ ወደ አዲስ አበባ መመለስ ገና መች
ፈለካትና ቀጣይ ጎንደር እልክሀለሁ ካካካካካ......

..............ይቀጥላል............

170 ከገባ#ክፍል 44 ዛሬ ይለቀቃል
1.8K viewsflawoless , 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:04:32 //#ውበት_ብቻውን_በቂ_አይደለም //

ካነበብኩት ላካፍላችሁ!

አንድ ቀን ልጅ ለእናቱ "እናቴ በጣም ቆንጅዬ የሆነች በጣም የምወዳትን ፍቅረኛዬን ዛሬ ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ" አላት። እናቱም በጣም ደስ ብሏት እሺ የኔ ልጅ ገበያ ደርሼ እመጣለሁ ብለው ወደ ገበያ ሄዱ።
:
ልጁም ለፍቅረኛው ስልክ ደውሎ ዛሬ እንደበፊቱ ተደብቀሽ አትሄጅም ከእናቴ ጋር አስተዋውቅሻለሁ ብሏት ቶሎ ነይ አላት። እሺ ብለ ታጥባ ለባብሳ እራሱዋን በመስተዋት እያየች "ዋውውውው በጣም ቆንጆ እኮ ነኝ። እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሴት አግኝታ ለልጁዋ እምቢ የምትል እናት አትኖርም" እያለች ከቤት ወጣች።ከዛም ባስ ውስጥ ገባች።
:
አንዲት እናት ብዙ እቃ ተሸክመው መጡና እባክሽን ልጄ እኔ መስኮት የሌለበት ቦታ መቀመጥ አልወድም ወደዛ ጠጋ በይልኝ አሏት።
"አቦ አልፈልግም እኔ እኮ ነኝ ቀድሜ የተቀመጥኩት ስለዚህ አይሆንም" አለች።
እሺ ልጄ ይቅርታ ብለዉ ዝም አሉ። ከዛ ከባስ ውስጥ አብረው ወጥተው ታክሲ ጠበቁ አንድ ታክሲ መጣና ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ ብቻ ነው ያለው አለ።
:
ሴትዮዋም "እባክሽ ልጄ በጣም አጣዳፊ ችግር አለብኝ ቶሎ እቤትም መድረስ አለብኝ በዛ ላይ እቃዬ በጣም ከብዶኛል። እኔ ልግባ አንቺ ሌላ ታክሲ ጠብቀሽ ነይ ሲሏት "አቦ ምንም አይነት አሮጊት ናት ታዲያ ይሄ የኔ ችግር ነው እንዴ" ብላ ታክሲ ውስጥ ገብታ ሄዳች።
:
ቤት እንደገባች "እናትህ የት አሉ?" አላች አይ ገበያ ሄዳለች አሁን ትመጣለች ሲል "ዋውውውው እንደዚህ ቆንጆ የሆንኩኝ ልጅ አገኝተው በጣም ነው ደስ የሚላቸው" አለች። እሱም ትክክል ነሽ እርግጠኛ ነኝ እማ በጣም ትወድሻለች አለ።
:
እናቲቱም በሌላ ታኪስ ትንሽ ቆይተው ቤት ሄዱ
ቤት ሲሄዱ መንገድ ላይ እንደዚህ እየሰደበቻቸውና እያዋረደቻቸው የነበረችውም ሴት እቤት አገኟት
"ልጄ እቺ እርኩስ ሴት እዚህ ቤት ምን ትሰራለች?" አሉ
"እማ ኢች እኮ የኔ ፍቅረኛ ናት" አለ
ከዛ እናቱ የሆነውን ሁሉ ነገሩት እሱም እውነት ነው ወይ ብሎ ጠየቃት "አዎ ግን የአንተ እናት መሆኑዋን አላውቅም ነበራ!" አለች።
እናት ያው እናት ናት የለም የእኔን እናት ወዶ የሌላውን እናት መጥላት ግብዝነት ነው።" ብሎ አባራረት።
:
ሴቶችዬ ውበት እና ደም ግባት ብቻውን በቂ አይደለም
የሴት ልጅ ውበቷ ውስጥ ያለው በተግባር የሚገለጠው ስብናዋ ነው።

Dehnnet Kindea

#ጥሩ_ቀን_ተመኘሁ
1.2K viewsAbela ŵiž ~V~, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 07:04:24
1.1K viewsAbela ŵiž ~V~, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 20:36:29 የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ︎


ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
274 viewsPapa , 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:48:59 #ስጀምር

ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ
በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ

ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው
ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው

አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር
የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር

ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ
ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ

አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም
ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም

አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ
ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው

#Hani



        ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
3.8K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, 03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:44:38
ትንሽ ውሸት
ትልቁ ፍቅርን ትጎዳለች!





        ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
3.2K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:43:30
በውስጤ ያለውን በሙሉ
ከነገርኳት በኋላ...
አይዞህ ሁሉም ቢተውህ እኔ አልተውህም
የምትለኝን ሴት ተመኘው።






        ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
2.9K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:36:12
ነብሴ ደስተኛ ነች በአንቺ የኔ አለም





        ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
        •═••• •••═•
  
    
@Yefiker_Gojo    ,, @AbenaG
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
     
3.3K views♕𝙰𝙱𝙴𝙽𝙸 𝙹𝙲❥̟, edited  03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 23:46:37 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 500 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
129 views Տղօա աɑѵҽɾ , 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 18:45:32 የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ︎


ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
67 viewsPapa , 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ