Get Mystery Box with random crypto!

❤ የፍቅር ነገር ❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_neger — ❤ የፍቅር ነገር ❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_neger — ❤ የፍቅር ነገር ❤
የሰርጥ አድራሻ: @yefeker_neger
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2021-08-13 22:11:10 ቴሌግራም ምኑን አመጣብን!!







.
/ | \
_ / | \ ___
/ | \
/ | \
/ | \
/ | \
/ | \
/ |
/ | \
/ | \
/ | \
1 ጊዜ ምስሉን ይንኩት እና ተሽከርካሪዎቹ ሚሆኑትን በጥንቃቄ ይመልከቱ
ሠው ሁሉ የተገረመበት አዲስ ፈጠራ ነው እንዳያመልጥው
4.3K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 21:34:06 ፍቅር በተላላቆች እይታ

"ፍቅር ያለ እምነት ነፋስ ላይ እንደተቀመጠ
ሻማ ነው!" (ቶማስ ሚድልተን)


"በፍቅር ለሚወድቁ ሰዎች የመሬት ስበት
በፍፁም ተጠያቂ አይደለም!" (አልበርት እንስታየን


"ፍቅር በተፈጥሮ የሚታደሉት ሲሆን ፣ የተሳካ
የሚሆነው በቅንነት ጠበቅ አርገው ሲገፉበት ነው
(አሪስቶትል)

" ፍቅር በእልህ ፣ በችኮላ ፣ በንትርክና በግዴታ
የሚያሸንፉት ቀላል ስሜት አይደለም !!!"
(አጋታ ክርስቲ)

"በፍቅር ውስጥ ያለው ድል ማሸነፍ ነው!!"
(ናፖዎሊዩን ቦናፓርት)

"ፍቅር የቡድን ስራ አይደለም!!!"(አሰፉ ጉያ)

"ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኛት አብረው ያሳለፉት
ረዥም ጊዜ አይደለም ፣ ፍቅር የምንላት የአንድ
ደቂቃ ጉዳይ ቢሆንም ጣዕሟ ለዘላለም የማይረሳ
ከሆነ ፣ እስዋን ነው ፍቅር የምንላት !!!!!"
(ደራሲ በዓሉ ግርማ)

"ፍቅር ገንዘብ ማስቀመጫ ኪስ የሌለው
ራቁቱን የሆነ ልጅ ነው!! "(አቪድ)

"ፍቅር ጥልቅ ቦታ እንጂ በከንፈር ውስጥ
ብቻ ሊኖር አይችልም!!!" (ቴኔሰን)

"ፍቅር ውሻ እንኳን በግጥም እንዲጮኽ
የሚያረግ ኃይል አለው!!" (ፍራንሲስ ቦም)
3.4K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 21:23:10 ሲያስገባብኝ ያድራል!!!
.
ልቤ እስከሚጠፋ የሚወደኝ ባሌ
ሁለመናው ፍቅር አመሉ ካመሌ
በተለይ ቀማምሶ የመጣ ቀን ሰክሮ
የሚያደርገው ድርጊት አያልቅም ተነግሮ
ፍቅር ያውቅበታል አይሰጠኝም እረፍት
እንቅልፌን ሳላይ ነው የሚነጋው ጠዋት
ታዲያ እንዳስለመደኝ ፀጉሩን ነካክቼ በጆቼ ካቀፍኩት
መጠጡም ስላለ ሲያስጨንቀው ሙቀት
ክፈቺው ይለኛል በውድቅት በሌሊት
ሰምቼ እንዳልሰማ ዝም ስለው ሳልከፍት
ይቅርታም ሳይለኝ ብርድ ልብሳችንን መነቃቅሮ ጥሎት
ብርግድ አርጎ ከፍቶ እንደጠላት ንብረት
ሲያስገባብኝ ያድራል ይህን ብርድ በመስኮት

አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል
@Abdu_ke
የፍቅር ነገር
3.1K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 14:02:04 ​​​​

የሰማይ ደመናን ከሩቅ ተመልክቼ
ውበት ቁንጅናሽን በሀሳቤ ለክቼ
በናፍቆቴ ብሩሽ ጉሙ ላይ ስስልሽ
የሰማዩን አምላክ እውነት ነው የምልሽ
ውቧ ሞናሊዛም አትስተካከልሽ።

‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌........... ••● ●•............

@yefeker_neger || @Abdu_ke
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━
3.0K viewsየፍቅር ነገር, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-11 22:54:46
እወድሻለሁ ግን ከገመትኩት በላይ አንጀቴን
እያቃጠልሽው ነው ቢሆንም በእያንዳንዱ
የንዴት ደይቃ ካንቺ ጋር ማሳለፍን መርጣለሁ


ብዙ ክፍተቶች በማህላችን ቢፈጠሩም ምንም
የሰራከው ስህተት ህመሜን ቢያባብሰውም
ወደ ፊት ብዙ ሚያናድዱና ሚያንገበግቡ
እንደምትሰራ ባውቅም አንድ ማይለወጥ ማንነት
ልቤ ውስጥ አለ። ሁሌም አፈቅርሀለሁ

@yefeker_neger
2.9K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-05 08:05:38 አንድን ሴት ወደድኩሽ ስትላት

1 ብዙ ፈላጊ ያላት ይመስላታል፡፡
2 ራሷን እንደ ቆንጆ ታያለች ባትሆን እራሱ
3 ፊቷን በመስታወት በገባች በወጣች ቁጥር ትመለከታለች፡፡ ኧረ! ጭኗንም ሳይቀር
4 ለራሷ ያላት ግምት ከፍ ይላል በተለይ ደግሞ የጠየቃት ልጅ ከሷ ሚበልጥ ከሆነ
5 ሰውን መናቅ ትጀምራለች፡፡
6 ራሷን ከሌሎች ሴቶች ጋር ማወዳደር ትጀምራለች
7 ስለ ውበቷ ታስባለች
8 ሙሉነት ይሰማታል

እኔንየሚገርመኝ አብዝተክ
ስትፈልጋቸው የማይረሱ ይመስላቸዋል፡፡

እነሱን እነሱን ስትል
መሄጃ ያጣክ ይመስላቸዋል፡፡

ከልብክ ስታፈቅራቸው
ሞኝ አርገው ያዩካል፡፡

ስትቀርባቸው ይሰላቹብካል፡፡

ወንድሜ መርሳት እንደምትችል
ረስተክ አሳያት፡፡
መሄጃ አለማጣትክን
ሌላ ሰው አግኝተክ አሳያት፡፡
አንተ የምትናፈቅ እና የምትወደድ ልጅ እንጂ የምትሰለች ልጅ አለመሆንክን
ርቀክ አሳያት፡፡ ጥቅምክን ስትርቃት ታውቃለችና፡፡ 

share & join @yefeker_neger
@Abdu_ke
4.9K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ